| File name: | Windows.UI.CredDialogController.dll.mui |
| Size: | 6656 byte |
| MD5: | 3de1aaf911557d81645fb2440a247f3c |
| SHA1: | 4bd9ad6ffe53f0e84c4b7163353cc4845f4f2f49 |
| SHA256: | 28a607d5abd91c5dfd3a98a0a7f91d3b716c3b305cf9ea5753c0f1720489d807 |
| Operating systems: | Windows 10 |
| Extension: | MUI |
If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.
| id | Amharic | English |
|---|---|---|
| 100 | የተጠቀሰው የአውታረ መረብ የይለፍ ቃል ትክከለኛ አይደለም። | The specified network password is not correct. |
| 101 | ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዝግቦ ከመግባት በፊት የተጠቃሚ የይለፍ ቃል መለወጥ አለበት። | The user’s password must be changed before logging on the first time. |
| 102 | EAS ፖሊሲ ይህ ክወና ከመፈጸሙ በፊት ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላቸውን እንዲለውጡ ይጠይቃል። | EAS policy requires that the user change their password before this operation can be performed. |
| 103 | ትክክለኛ ያልሆነ የይለፍ ቃል። | Incorrect password. |
| 104 | መድረስ የተከለከለ ነው። | Access is denied. |
| 105 | የአውታረ መረብ መዳረሻ ተከልክሏል። | Network access is denied. |
| 106 | የተጠቃሚ ስሙ ወይም የይለፍ ቃሉ ትክክል አይደለም። | The user name or password is incorrect. |
| 107 | የመለያ ገደቦች ይህን ተጠቃሚ በመለያ እንዳይገባ እየተከላከሉት ነው። ለምሳሌ፥ ባዶ የይለፍ ቃሎች አይፈቀዱም፣ የመለያ መግቢያ ጊዜዎች የተወሰኑ ናቸው፣ ወይም የፖሊሲ ገደብ ተፈጻሚ ሆኗል። | Account restrictions are preventing this user from signing in. For example: blank passwords aren’t allowed, sign-in times are limited, or a policy restriction has been enforced. |
| 108 | መለያዎ አሁን ላይ በመለያ እንዳይገቡ የሚከላከልዎት የጊዜ ገደብ አለው። | Your account has time restrictions that keep you from signing in right now. |
| 109 | ይህ ተጠቃሚ ወደዚህ ኮምፒዩተር በመለያ እንዲገባ አልተፈቀደለትም። | This user isn’t allowed to sign in to this computer. |
| 110 | ለዚህ መለያ ያለው የይለፍ ቃል ጊዜው አብቅቶለታል። | The password for this account has expired. |
| 111 | ይህ መለያ አሁን ላይ ስለተሰናከለ ይህ ተጠቃሚ በመለያ ሊገባ አይችልም። | This user can’t sign in because this account is currently disabled. |
| 112 | የተጠቀሰው የተጠቃሚ ስም ልክ ያልኾነ ነው። | The specified username is invalid. |
| 113 | ለዚህ መለያ ፈቃድ ባልተሰጠው የቀኑ ጊዜ ላይ ተመዝግቦ ለመግባት በመሞከር ላይ። | Attempting to log in during an unauthorized time of day for this account. |
| 114 | ይህ መተግበሪያ በእርስዎ መሳሪያ ላይ ለውጦችን እንዲያደርግ ሊፈቅዱለት ይፈልጋሉ? | Do you want to allow this app to make changes to your device? |
| 116 | ይህ መተግበሪያ በእርስዎ መሳሪያ ላይ ሶፍትዌር እንዲጭን ሊፈቅዱለት ይፈልጋሉ? | Do you want to allow this app to install software on your device? |
| 117 | ይህ መተግበሪያ ከእርስዎ መሳሪያ ላይ ሶፍትዌር እንዲያስወግድ ሊፈቅዱለት ይፈልጋሉ? | Do you want to allow this app to remove software from your device? |
| 118 | ይህ መተግበሪያ በእርስዎ መሳሪያ ላይ ሶፍትዌር እንዲያዘምን ሊፈቅዱለት ይፈልጋሉ? | Do you want to allow this app to update software on your device? |
| 119 | ይህ ካልታወቀ አታሚ የመጣ መተግበሪያ በእርስዎ መሳሪያ ላይ ለውጦችን እንዲያደርግ ሊፈቅዱለት ይፈልጋሉ? | Do you want to allow this app from an unknown publisher to make changes to your device? |
| 120 | ይህ መተግበሪያ ለእርስዎ ጥበቃ ሲባል ታግዷል። | This app has been blocked for your protection. |
| 121 | %1 የእርስዎን የግል ኮምፒዩተር ለመጠበቅ ይህን መተግበሪያ አግዶታል። | %1 blocked this app to protect your device. |
| 122 | ለመቀጠል፣ የአስተዳዳሪን የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃልን ያስገቡ። | To continue, enter an admin user name and password. |
| 123 | ከበይነመረብ የወረደ | Downloaded from the Internet |
| 124 | እዚህኛው ኮምፒዩተር ላይ የሚወገድ ሚድያ ይገኛል | Removable media on this computer |
| 125 | እዚህኛው ኮምፒዩተር ላይ ሃርድ አንጻፊ ይገኛል | Hard drive on this computer |
| 126 | የአውታረ መረብ አንጻፊ | Network drive |
| 127 | የሲዲ/DVD አንጻፊ | CD/DVD drive |
| 128 | ስለ አሳታሚው የምስክር ወረቀት መረጃ አሳይ | Show information about the publisher’s certificate |
| 139 | እነዚህ ማሳወቂያዎች ሲታዩ ለውጥ | Change when these notifications appear |
| 140 | የእርስዎን አሳማኝ ማስረጃዎች ለማስገባት Ctrl+Alt+Delete ይጫኑ | Press Ctrl+Alt+Delete to enter your credentials |
| 141 | የእርስዎን አሳማኝ ማስረጃዎች ለማስገባት Ctrl+Alt+End ይጫኑ | Press Ctrl+Alt+End to enter your credentials |
| 142 | Ctrl+Alt+Delete ይጫኑ ወይም አሳማኝ ማስረጃዎን ለማስገባት የ Windows መድህን አዝራርን ይጠቀሙ | Press Ctrl+Alt+Delete or use the Windows Security button to enter your credentials |
| 143 | የ Windows አዝራሩን ተጭነው ይያዙ እና በመቀጠል የኃይል አዝራሩን ይጫኑ | Press and hold the Windows button, and then press the power button |
| 144 | Ctrl+Alt+Delete ይጫኑ ወይም የ Windows አዝራሩን ተጭነው ይያዙ እና የእርስዎን አሳማኝ ማስረጃዎች ለማስገባት የኃይል አዝራሩን ይጫኑ | Press Ctrl+Alt+Delete or press and hold the Windows button, and then press the power button to enter your credentials |
| 145 | የኃይል አዝራሩን ተጭነው ይያዙ እና የእርስዎን አሳማኝ ማስረጃዎች ለማስገባት የድምጽ ወደታች አዝራሩን ይጫኑ | Press and hold the power button, and then press the volume down button to enter your credentials |
| 146 | Ctrl+Alt+Delete ይጫኑ ወይም የኃይል አዝራሩን ተጭነው ይያዙ እና የእርስዎን አሳማኝ ማስረጃዎች ለማስገባት የድምጽ ወደታች አዝራሩን ይጫኑ | Press Ctrl+Alt+Delete or press and hold the power button, and then press the volume down button to enter your credentials |
| 147 | በትክክለኛው የ Windows በመለያ መግቢያ ማያ ገጽ ላይ የእኔ አሳማኝ ማስረጃዎች አስገባ | Enter my credentials on the authentic Windows sign-in screen |
| 149 | አስተዳዳሪ ይህን መተግበሪያ እንዳያስኬዱ አግዶታል። ለተጨማሪ መረጃ፣ አስተዳዳሪውን ያነጋግሩ። | An administrator has blocked you from running this app. For more information, contact the administrator. |
| 150 | ይህ ፋይል ከማይታመን መገኛ አካባቢ ነው። እርግጠኛ ነዎት ማስኬድ ይፈልጋሉ? |
This file is from an untrusted location. Are you sure you want to run it? |
| 151 | ያልታወቀ | Unknown |
| 152 | Microsoft Windows | Microsoft Windows |
| 153 | ያልታወቀ ፕሮግራም | Unknown program |
| File Description: | Credential UX Dialog Controller |
| File Version: | 10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800) |
| Company Name: | Microsoft Corporation |
| Internal Name: | Windows.UI.CredDialogController.dll |
| Legal Copyright: | © Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ። |
| Original Filename: | Windows.UI.CredDialogController.dll.MUI |
| Product Name: | Microsoft® Windows® Operating System |
| Product Version: | 10.0.15063.0 |
| Translation: | 0x45E, 1200 |