1100 | Sample header 1 |
Sample header 1 |
1101 | የገጽ ዕይታ ጥራትዎ (%d x %d) ዘመናዊ መተግበሪያ ለማስኬድ በጣም ትንሽ ነው |
Your screen resolution (%d x %d) is too low to run modern application |
1110 | Sample header 2 |
Sample header 2 |
1111 | የሚነካ መሳሪያዎ ከአንድ በላይ-መንካት አይደግፍም |
Your touch device does not support multi-touch |
1120 | የገጽ ዕይታ ጥራትዎ መተግበሪያዎችን ከWindows ማከማቻ ለመጫን የሚጠየቀውን መስፈርት አያሟላም |
Your screen resolution doesn't meet the requirement to install apps from the Windows Store |
1121 | ከWindows ማከማቻ ውስጥ መተግበሪያዎችን ለመጫን እና ለመጠቀም ቢያንስ 1024 x 768 የሆነ የገጽ ዕይታ ጥራት ያስፈልግዎታል (ይህ በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ አስቀድመው ተጭነው የነበሩ መተግበሪያዎችንም ይጨምራል)። ጥራትዎን በማሳያ የቁጥጥር ፓነልዎ ውስጥ መቀየር ይችሉ ይሆናል። |
You need a screen resolution of at least 1024 x 768 to install and use apps from the Windows Store (this includes apps that might be pre-installed on your PC). You might be able to change your resolution in the Display Control Panel. |
1130 | በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ያለው የሚነካ የገጽ ዕይታ ለ Windows 10 የተሰራ አይደለም |
The touchscreen on this PC wasn't designed for Windows 10 |
1131 | ይህንን የሚነካ የገጽ ዕይታ በ Windows 10 መጠቀም ይችላሉ ነገር ግን ለ Windows 10 ተብሎ እንደተሰራ የሚነካ የገጽ ዕይታን ያህል ምላሽ የሚሰጥ እና የእንቅስቃሴ ትእዛዝ መስጫውም ትክክለኛ የሆነ አይሆንም። |
You can use this touchscreen with Windows 10 but it won't be as responsive and gestures won't be as precise as a touchscreen designed for Windows 10. |
1140 | Windows የሚዲ ማእከል አስቀድሞ የተጫነ አይደለም |
Windows Media Center isn't preinstalled |
1141 | በ Windows 10 ውስጥ እንዴት እንደሚጭኑት ተጨማሪ ይወቁ። |
Learn more about installing it in Windows 10. |
1150 | ዲቪዲዎችን የሚያጫውት መተግበሪያ ይጫኑ |
Install an app to play DVDs |
1151 | በ Windows 10 ውስጥ ዲቪዲዎችን ለማጫወት መተግበሪያ መጫን ይኖርብዎ ይሆናል። |
You may need to install an app to play DVDs in Windows 10. |
1160 | የገጽ ዕይታዎ ጥራት ከግታ ላፍታ ጋር ተኳዃኝ አይደለም |
Your screen resolution isn't compatible with snap |
1161 | የሚቻል ከሆነ መተግበሪያዎችን ለፋታ ለመግታት የገጽ ዕይታዎን ጥራት ቢያንስ ወደ 1366 x 768 ይቀይሩ። |
If it's possible, change your screen resolution to at least 1366 x 768 to snap apps. |
1170 | የጎን አሞሌ መግብሮች በ Windows 10 አይደገፉም |
Sidebar gadgets aren't supported in Windows 10 |
1171 | በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ የተጫኑትን የጎን አሞሌ መግብሮች በ Windows 10 ውስጥ መጠቀም አይችሉም። |
You won’t be able to use the sidebar gadgets that are installed on your PC in Windows 10. |
1180 | የፕሮሰሰርዎ NX አልበራም ወይም NX ላይደግፍ ይችላል |
Your processor doesn't have NX turned on or might not support NX |
1181 | በሚጫንበት ጊዜ ቅንብሩ NX ለማብራት ይሞክራል። ፕሮሰሰሩ NX የማይደግፍ ከሆነ መጫኑ ይሰረዝና የግል ኮምፒዩተርዎ ወደአሁኑ ስርዓተ ክዋኔ ወደኋላ ይመለሳል። |
Setup will attempt to turn on NX during installation. If your processor doesn't support NX, the installation will be cancelled and your PC will roll back to the current OS. |
1190 | የሙዚቃ እና ቪዲዮ ይዘት ከዝማኔ ጋር መጥፋት |
Loss of music and video content with update |
1191 | የእርስዎ መሳሪያ በማይደገፍ የቆየ የመብቶች አስተዳደር ቴክኖሎጂ ጥበቃ የሚደረግላቸው አንዳንድ ሙዚቃ ወይም ቪዲዮ ይዘት ሊኖረው ስለሚችል ይህን ዝማኔ እንዳይቀጥሉ እንመክራለን። ይህን ዝማኔ ከጫኑ፣ እነዚህን የሙዚቃ ወይም ቪዲዮ ፋይሎች ከእንግዲህ ማጫወት አይችሉ ይሆናል። ለመሰረዝ ይህን የንግግር ሳጥን ይዝጉ ወይም የዝማኔውን መጫን ማረጋገጥን መምረጥ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ ወደ http://support.microsoft.com/windows10wmdrm ይሂዱ |
We recommend you do not proceed with this update as your device may have some music or video content that is protected by an older rights management technology, which is not supported. If you install this update, you may no longer be able to play these music or video files. Close this dialog box to cancel, or you can choose to confirm to install the update. For more info, go to https://support.microsoft.com/windows10wmdrm |
1204 | ደህንነቱ የተጠበቀ ማስነሳት ከግል ኮምፒዩተርዎ ጋር ተኳዃኝ አይደለም |
Secure Boot isn't compatible with your PC |
1205 | የግል ኮምፒዩተርዎ ፈርምዌር ደህንነቱ የተጠበቀ ማስነሳት ስለማይደግፍ በ Windows 10 ውስጥ ሊጠቀሙት አይችሉም። |
Your PC's firmware doesn't support Secure Boot so you won't be able to use it in Windows 10. |
1216 | Windows ሚዲያ ማዕከል በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ አልተጫነም |
Windows Media Center is installed on this PC |
1217 | Windows ሚዲያ ማዕከል ደረጃውን በማሻሻል ወቅት ይራገፋል። በ Windows 10 ውስጥ አይገኝም። |
Windows Media Center will be uninstalled during the upgrade. It isn't available in Windows 10. |
1220 | ከእርስዎ ማሳያ ጋር በ Windows 10 ውስጥ ችግሮች ያጋጥምዎታል። |
You'll have problems with your display in Windows 10. |