| 1024 | የቀድሞ ስሪቶች |
Previous Versions |
| 1025 | %1 (%2) |
%1 (%2) |
| 1026 | የ "%1" ከ %2 የቀድሞ ስሪት ከእንግዲህ አይገኝም። የተለየ ስሪት ይምረጡ እና እንደገና ይሞክሩ። |
The previous version of "%1" from %2 no longer exists. Select a different version and try again. |
| 1027 | እንደነበረ መመለሻ ነጥብ |
Restore point |
| 1028 | ይህ የዚህን ዓቃፊ በእርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ያለውን የአሁን ስሪት ሊተካ ይችላል እና ሊቀለበስ አይችልም። |
This will replace the current version of this folder on your computer and cannot be undone. |
| 1029 | ይህ የዚህን ፋይል በእርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ያለውን የአሁን ስሪት ሊተካ ይችላል እና ሊቀለበስ አይችልም። |
This will replace the current version of this file on your computer and cannot be undone. |
| 1030 | ዓቃፊው በተሳካ ሁኔታ ወደ ቀድሞ ስሪት እንደነበረ ተመልሷል። |
The folder has been successfully restored to the previous version. |
| 1031 | ፋይሉ በተሳካ ሁኔታ ወደ ቀድሞው ስሪት እንደነበረ ተመልሷል። |
The file has been successfully restored to the previous version. |
| 1032 | የ "%1" የቀድሞ ስሪትን ከ %2 እንደነበረ ለመመለስ እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነዎት? |
Are you sure you want to restore the previous version of "%1" from %2? |
| 1033 | &እንደነበር መልስ |
&Restore |
| 1035 | ይህ የዚህን ዓቃፊ በአውታረ መረብ ላይ ያለውን የአሁን ስሪት ሊተካ ይችላል እና ሊቀለበስ አይችልም። |
This will replace the current version of this folder on the network and cannot be undone. |
| 1036 | ይህ የዚህን ፋይል በአውታረ መረብ ላይ ያለውን የአሁን ስሪት ሊተካ ይችላል እና ሊቀለበስ አይችልም። |
This will replace the current version of this file on the network and cannot be undone. |
| 1037 | የቀድሞ &ስሪቶችን እንደነበሩ መልስ |
Restore previous &versions |
| 1038 | የዚህን ንጥል ነገር የቀድሞ ስሪቶች አሳይ ወይም እንደነበሩ መልስ |
View or restore previous versions of this item |
| 1039 | የጥላ ቅጂ |
Shadow copy |
| 1040 | %1, %2 |
%1, %2 |
| 1041 | መገኛ አካባቢ |
Location |
| 1042 | የቀድሞ ስሪቶችን በመፈለግ ላይ... |
Searching for previous versions... |
| 1043 | ምንም የሚገኙ የከዚህ ቀደም ስሪቶች የሉም |
There are no previous versions available |
| 1044 | የቀድሞ ስሪቶች ለመስመር ውጭ ፋይሎች ሊገኙ አይችሉም |
Previous versions are not available for offline files |
| 1045 | የ %1 የቀድሞ ስሪቶች |
Previous versions of %1 |
| 1046 | የቀድሞ ስሪቶች ከፋይል ታሪክ ወይም ከመልሶ ማግኛ ነጥቦች ይመጣሉ። |
Previous versions come from File History or from restore points. |
| 1047 | የቀድሞ ስሪቶች ወደ የእርስዎ ኮምፒዩተር ሃርድ ዲስክ ላይ በራስሰር ከሚቀመጡ የጥላ ቅጂዎች ይመጣሉ። |
Previous versions come from shadow copies, which are saved automatically to your computer's hard disk. |
| 1048 | &ክፈት |
&Open |
| 1049 | በ &ፋይል ታሪክ ውስጥ ክፈት |
Open in &File History |
| 1051 | እንደነበረ መልስ &ወደ... |
Restore &To... |