| 100 | ሌላ ተጠቃሚ በመለያ ገብቷል። ከቀጠሉ፣ ከመለያ ይወጡና እና ያልተቀመጠ ስራ ሊያጡ ይችላሉ። ሆኖም በመለያ ለመግባት ይፈልጋሉ? | Another user is signed in. If you continue, they’ll be signed out and might lose unsaved work. Do you want to sign in anyway? | 
                                                            | 101 | ሌላ ተጠቃሚ በመለያ ገብቷል። ከቀጠሉ፣ ይቋረጣሉ። ሆኖም በመለያ ለመግባት ይፈልጋሉ? | Another user is signed in. If you continue, they’ll be disconnected. Do you want to sign in anyway? | 
                                                            | 102 | ይህን ኮምፒዩተር ለመክፈት Ctrl+Alt+Delete ተጫን። | Press Ctrl+Alt+Delete to unlock. | 
                                                            | 103 | Ctrl+Alt+Delete ይጫኑ ወይም ለመክፈት የ Windows መድህን አዝራርን ይጠቀሙ። | Press Ctrl+Alt+Delete or use the Windows Security button to unlock. | 
                                                            | 104 | የ Windows አዝራርን ይጫኑ እና ይያዙ፣ እና ከዛም ለመክፈት የኃይል አዝራርን ይጫኑ። | Press and hold the Windows button, and then press the power button to unlock. | 
                                                            | 105 | እንዳይቆለፍ ለመክፈት የ Windows አዝራርን ይጫኑ እና ይዘው ይቆዩ፣ ከዛ በኋላ የኃይል አዝራርን ይጫኑ። (ወይም Ctrl+Alt+ሰርዝ በመጫን እንዳይቆለፍ ማድረግ ይችላሉ።) | Press and hold the Windows button, and then press the power button to unlock. (Or you can unlock by pressing Ctrl+Alt+Delete.) | 
                                                            | 106 | ያ የይለፍ ቃል ትክክል ያልሆነ ነው። ይጠንቀቁ—የተሳሳተውን የይለፍ ቃል ማስገባትዎን ደጋግመው ከቀጠሉ፤ ውሂብዎን ለመጠበቅ ማገዝ እንዲቻል ሲባል እንዲቆለፍበት ይደረጋል። ለመክፈት፤ የ BitLocker መልሶ ማግኛ ቁልፍ ያስፈልጎታል። | That password isn’t correct. Be careful—if you keep entering the wrong password, you’ll be locked out to help protect your data. To unlock, you’ll need a BitLocker recovery key. | 
                                                            | 107 | ያ የይለፍ ቃል ትክክል አይደለም። ይጠንቀቁ—የተሳሳተ የይለፍ ቃል ማስገባት የሚቀጥሉ ከሆነ፣ ውሂቦን መጠበቅ ለማገዝ Windows በራስ ሰር እንደገና ይጀምራል። | That password isn’t correct. Be careful—if you keep entering the wrong password, Windows will automatically restart to help protect your data. | 
                                                            | 108 | ያ የይለፍ ቃል ትክክል አይደለም። ይጠንቀቁ - ስህተት የሆነውን የይለፍ ቃል ማስገባት ከቀጠሉ ውሂብዎን ለመጠበቅ ሲባል ይቆልፍብዎታል። ለመክፈት፤ ከምስጠራ አቅራቢዎ የማዳኛ ቁልፍ ያስፈልግዎታል። | That password isn’t correct. Be careful—if you keep entering the wrong password, you’ll be locked out to help protect your data. To unlock, you’ll need a recovery key from your encryption provider. | 
                                                            | 109 | እባክዎ ይጠብቁ | Please wait | 
                                                            | 110 | የሃይል አዝራሩን ተጭነው ይያዙት፤ ከዛ በኋላ ለመክፈት የድምፅ መቀነሻ አዝራሩን ይጫኑት | Press and hold the power button, and then press the volume down button to unlock | 
                                                            | 111 | የሃይል አዝራሩን ተጭነው ይያዙት፤ ከዛ በኋላ ለመክፈት የድምፅ መቀነሻ አዝራሩን ይጫኑት (ወይም ደግሞ Ctrl+Alt+Delete በመጫን መክፈት ይችላሉ።) | Press and hold the power button, and then press the volume down button to unlock. (Or you can unlock by pressing Ctrl+Alt+Delete.) | 
                                                            | 112 | ትንሽ ጊዜ ብቻ... | Just a moment... |