| 200 | የመገኛ አካባቢ በሚበራበት ጊዜ፣ ይህን መሳሪያ የሚጠቀም እያንዳንዱ ግለሰብ የራሱን መገኛ አካባቢ የክንውን አውዶች መምረጥ ይችላል። |
If location is on, each person using this device can choose their own location settings. |
| 201 | ለዚህ መሳሪያ የመገኛ አካባቢ ጠፍቷል |
Location for this device is off |
| 202 | ለዚህ መሳሪያ የመገኛ አካባቢ በርቷል |
Location for this device is on |
| 203 | ለውጥ |
Change |
| 210 | መገኛ አካባቢ አገልግሎት |
Location service |
| 212 | የመገኛ አካባቢ አገልግሎቶች በሚበሩበት ጊዜ፣ Windows፣ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች የእርስዎን መገኛ አካባቢ መጠቀም ይችላሉ ሆኖም ግን አሁንም ድረስ ለተወሰኑ መተግበሪያዎች የመገኛ አካባቢን ማጥፋት ይችላሉ። |
If the location service is on, Windows, apps, and services can use your location, but you can still turn off location for specific apps. |
| 213 | አጠቃላይ መገኛ አካባቢ |
General location |
| 214 | የእኔን ትክክለኛ መገኛ አካባቢ መጠቀም የማይችሉ መተግበሪያዎች የእኔን አጠቃላይ መገኛ አካባቢ ማለትም እንደ ከተማ፣ ዚፕ ኮድ ወይም ክልል ያሉትን አሁንም ድረስ መጠቀም ይችላሉ። |
Apps that cannot use my precise location can still use my general location, such as city, zip code, or region. |
| 220 | አንድ መተግበሪያ የእርስዎን መገኛ አካባቢ እየተጠቀመ ያለ ከሆነ፣ ይህን አዶ ይመልከታሉ፦ |
If an app is using your location, you’ll see this icon: |
| 221 | የአካባቢ ምልክት አሳይ |
Show location icon |
| 230 | መገኛ አካባቢ በሚበራበት ጊዜ፣ የእርስዎ መገኛ አካባቢ ታሪክ ለተወሰነ ጊዜ በዚህ መሳሪያ ላይ ይከማቻል እና የእርስዎ መገኛ አካባቢ በሚጠቀሙ መተግበሪያዎች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። |
If location is on, your location history is stored for a limited time on the device, and can be used by apps that use your location. |
| 231 | አፅዳ |
Clear |
| 232 | እዚህ መሳሪያ ላይ ያለ ታሪክ አጥፋ |
Clear history on this device |
| 233 | የመገኛ አካባቢ ታሪክን ይጠቀማል |
Uses location history |
| 240 | ነባሪ አቀናብር |
Set default |
| 241 | Windows፣ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ይበልጥ ትክክለኛ የሆነ መገኛ አካባቢ በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ፈልገን ለማግኘት ሳንችል ስንቀር ይህን ይጠቀማሉ። |
Windows, apps, and services can use this when we can’t detect a more exact location on this PC. |
| 250 | geofence በፍላጎት ቦታ ላይ የሚገኝ ድንበር ነው፣ እና መተግበሪያዎች የእርስዎን መገኛ አካባቢ ድንበሩን እያለፉ ወይም እየወጡ መሆኑ ለማየት ሊጠቀሙ ይችላሉ። |
Geofencing means using your location to see when you cross in or out of a boundary drawn around a place of interest. |
| 251 | አንድ ወይም ከአንድ በላይ የሆኑ መተግበሪያዎችህ በአሁኑ ሰአት ጂኦፈንሲንግ በመጠቀም ላይ ናቸው። |
One or more of your apps are currently using geofencing. |
| 252 | በአሁኑሰአት ሁሉም መተግበሪያዎችህ ጂኦፈንሲንግ እየተጠቀሙ አይደለም። |
None of your apps are currently using geofencing. |
| 260 | ጣቢያዎች አሁንም ፈቃድ ያስፈልጋቸዋል |
Sites still need permission |
| 261 | Cortana |
Cortana |
| 262 | የመገኛ ቦታ ታሪክ Cortana እንዲሰራ የግድ ያስፈልገዋል |
Location history must be on for Cortana to work |
| 263 | በኩባንያ ፖሊሲ ተሰናክሏል |
Disabled by company policy |