systemreset.exe ለ Windows የስርዓት ዳግም ማስጀመር af89e7faec784bbd17d9724688d21b64

File info

File name: systemreset.exe.mui
Size: 16896 byte
MD5: af89e7faec784bbd17d9724688d21b64
SHA1: 3c612549aa130080ab510d0858a2e3df8870e2a9
SHA256: f961b5f4636d263bb7fd0bac8eae8094f77b922ddf6e46dbef4fc794c7668890
Operating systems: Windows 10
Extension: MUI
In x64: systemreset.exe ለ Windows የስርዓት ዳግም ማስጀመር (32-ቢት)

Translations messages and strings

If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.

id Amharic English
136ቀጥሎ Next
137ተወው Cancel
138እንደገና አስጀምር Reset
139ዝጋ Close
140ጀምር Start
142Windows የተጫነበት አንጻፊው ብቻ Only the drive where Windows is installed
143ሁሉም አንጻፊዎች All drives
144ሊነኩ የሚችሉ አንጻፊዎች ዝርዝርን አሳየኝ Show me the list of drives that will be affected
145ሁሉንም ፋይሎች ከሁሉም አንጻፊዎች ለማስወገድ ይፈልጋሉ? Do you want to remove all files from all drives?
147ተጨማሪ የዲስክ ቦታ ያስፈልጋል Additional disk space needed
148የዲስክ ቦታ ነጻ ለማድረግ፣ ይችላሉ፥ To free up disk space, you can:
149• የዲስክ ማጽዳቱን አሂድ Run Disk Cleanup
150• ወደ ውጫዊ መሳሪያ ፋይሎችዎን ይቅዱ እና ከዚህ ፒሲ ይሰርዟቸው Copy your files to an external device and delete them from this PC
151•ፐሮግራሞችን አራግፉ Uninstall programs
153በማዘጋጀት ላይ This won’t take long
155አማራጮች ምረጥ Choose an option
156ይህ ፒሲ ለስራቦታዎ ያቀናብሩ Keep this PC set up for your workplace
157አዎ Yes
158• ፋይልዎ እና ግላዊ ማላበስ ቅንጅቶች አይለወጡም። Saves provisioning packages that let your PC use workplace resources.
159አይ No
160• ከ Windows ማከማቻ የተገኙ መተግበሪያዎች ይቀመጣሉ። Removes provisioning packages that let your PC use workplace resources.
161ማስጠንቀቂያ! Warning!
162ይህ ፒሲ በቅርብ ጊዜ ወደ Windows 10 ደረጃው ተሻሽሏል። ይህንን ፒሲ ዳግም ካቀናበሩ የተሻሻለውን ደረጃ መቀልበስና ወደ ቀድሞው የ Windows ስሪት መመለስ አይችሉም። This PC was recently upgraded to Windows 10. If you Reset this PC, you won’t be able to undo the upgrade and go back to the previous version of Windows.
163ፒሲን ዳግም ለማስጀመር ዝግጁ ነው Ready to reset this PC
165እንደነበር ለመመለስ ዝግጁ ነው Ready to restore
166እንደ አዲስ ጀምር Fresh start
167እንጀምር Let's get started
169ነገሮች በማዘጋጀት ላይ Getting things ready
171ይሄ ጥቂት ደቂቃዎችን ይወስዳል፣ እና ፒሲዎ እንደገና ይጀምራል። This will take a while and your PC will restart.
173ተጨማሪ %1!ws! ነፃ የዲስክ ቦታ በ(%2!ws!) ላይ ያስፈልጋል። An additional %1!ws! of free disk space is needed on (%2!ws!).
179ማስታወሻ፥ BitLocker አንፃፊ ምስጠራ ሂደቱ አስኪጠናቀቅ ድረስ ለጊዜው ይቋረጣል። Note: BitLocker drive encryption will be temporarily suspended until the process is done.
180አስፈላጊ፥ ከመጀመሮ በፊት ፒሲዎን ይሰኩ Important: Plug in your PC before you start
181ወደዚህ ፒሲ ሌሎች ሰዎች ተመዝግበዋል Other people are logged on to this PC
182መቀጠል ይፈልጋሉ? ይህ ያልተቀመጠ ውሂብ እንዲጠፋባቸው ያደርጋል። Do you want to continue? This will cause them to lose unsaved data.
183ፒሲዎትን ዳግም ያቀናብሩ Restore
189ይሄ የግል ፋይሎትን እና መተግበሪያዎን ከፒሲዎ ላይ ያስወግዳል እና ሁሉንም የክንውን አውዶች ወደ ነባሪነታቸው እንደነበሩ ይመልሳል። የፋይል ታሪክን የሚጠቀሙ ከሆነ፣ ከመቀጠልዎ በፊት ወደ ፋይል ታሪክ አንጻፊዎ የፋይልዎ የቅርብ ስሪቶች እንደተቀዱ ያረጋግጡ። ይሄ ጥቂት ደቂቃዎችን ይወስዳል እና ፒሲዎ እንደገና ይጀምራል። This will remove your personal files and apps from your PC and restore all settings to their defaults. If you use File History, make sure the latest versions of your files were copied to your File History drive before you proceed. This will take a few minutes and your PC will restart.
190ማስታወሻ፥ BitLocker የአንፃፊ ምስጠራ ይጠፋል። Note: BitLocker drive encryption will be turned off.
191ፒሲዎ ከአንድ በላይ አንጻፊ አለው Your PC has more than one drive
192ከሁሉም አንጻፊዎች ላይ ፋይሎችን ማስወገድ ከመረጡ፣ እነዚህ አንጻፊዎች ተጽዕኖ ያድርባቸዋል፥ If you choose to remove files from all drives, these drives will be affected:
193ተጽዕኖ የሚያርፍባቸው አንጻፊዎች Drives that will be affected
194ያልተሰየመ አንጻፊ Unnamed drive
195በባትሪ ኃይል እየሰራ ሳለ ፒሲዎትን ዳግም ማቀናበር አይችሉም። We can’t reset your PC while it’s running on battery power.
196ፒሲዎትን ገመድ ይሰኩ Plug in your PC
197ምንም ለውጦች አልተደረጉም። No changes were made.
198ፒሲዎትን ዳግም በማቀናበር ላይ ችግር ነበር There was a problem resetting your PC
201ፒሲዎትን ለማደስ፣ ተጠቃሚዎች፣ ፕሮግራም ፋይሎች፣ እና Windows ማውጫዎች በአንድ አንጻፊ ውስጥ መሆን አለባቸው። ፒሲዎትን በዚህ ፈንታ ሙሉ በሙሉ ዳግም ማቀናበርን መምረጥ ይችላሉ፣ ነገር ግን በመጀመሪያ የግል ፋይሎችዎን በምትኬ ማስቀመጥ አለብዎት። Cannot reset this PC and keep your files
202ይህንን ፒሲ እንደገና ለማስጀመርና ፋይሎችዎን ለመጠበቅ፣ ተጠቃሚዎቹ፣ የፕሮግራም ፋይሎች፣ እና Windows ዳይሬክተሪዎች በአንድ አንጻፊ ላይ ሊሆኑ ይገባል። ይልቁንስ ይህንን ፒሲ ዳግም ለማስጀመርና ሁሉም ነገር ለማስወገድ መምረጥ ይችላሉ፣ ነገርግን መጀመርያ የግል ፋይሎችዎን ምትክ ያስቀምጡ። To reset this PC and keep your files, the Users, Program Files, and Windows directories need to be on the same drive. You can choose to reset this PC and remove everything instead, but you should back up your personal files first.
203ሙሉ ለሙሉ አንጻፊውን ለማጽዳት ይፈልጋሉ? Do you want to clean the drives, too?
204ሙሉ ለሙሉ አንጻፊውን አጽዳ Remove files and clean the drive
205ይሄ በጣም ብዙ ጊዜ ይወስዳል። This might take a few hours, but will make it harder for someone to recover your removed files. Use this if you’re recycling the PC.
206ፋይሎቼን ብቻ አስወግድ Just remove my files
207የይሄ ጥቂት ቆይታዎችን ይወስዳል። This is quicker, but less secure. Use this if you’re keeping the PC.
211ይህ የግል ፋይሎችን እና መተግበሪያዎችን ከፒሲዎት ላይ እንዲወገዱ እና ሁሉንም የክንውን አውዶች በነባሪ ወደነበሩበት ሁኔታ እንዲመለሱ ያደርጋል። የፋይል ታሪክ ከተጠቀሙ፣ ከመቀጠልዎ በፊት የቅርብ ጊዜዎቹ የፋይሎችዎ ስሪቶች ወደ ፋይል ታሪክ አንጻፊዎ እንደተቀዱ እርግጠኛ ይሁኑ። ፒሲዎ ዳግም ይጀምራል። This will remove your personal files and apps from your PC and restore all settings to their defaults. If you use File History, make sure the latest versions of your files were copied to your File History drive before you proceed. Your PC will restart.
214ፒሲዎ Windows To Go ን እያስኬደ ስለሆነ እንደገና ማቀናበር አይችልም። Your PC can’t be reset because it’s running Windows To Go.
216ይህን ፒሲ ዳግም ማቀናበር አንችልም We can’t reset this PC
21811;normal;none;Ebrima 11;normal;none;Segoe UI
219ፋይሎችዎን በሚያስወግዱበት ጊዜ፣ ፋይሎቹ በቀላሉ እንደነበሩ እንዳይመለሱ አንጻፊውንም ጭምር ማጽዳት ይችላሉ። ይሄ የበለጠ ደህንነቱ አስተማማኝ ነው፣ ሆኖም ግን ተጨማሪ ረጅም ጊዜ ይወስዳል። When you remove your files, you can also clean the drive so that the files can’t be recovered easily. This is more secure, but it takes much longer.
247እንደነበረ የሚመለስበትን ድባብ ማግኘት አልተቻለም Could not find the recovery environment
248የእርስዎን Windows መጫኛ ወይም እንደነበር መመለሻ ሚዲያ ያስገቡ፣ እና ፒሲዎን በዚህ ሚዲያ እንደገና ያስጀምሩ። Insert your Windows installation or recovery media, and restart your PC with the media.
253እነዚህ መተግበሪያዎች እንደገና መጫን ያስፈልጋቸዋል These apps will need to be reinstalled
254የመተግበሪያዎቹን ዝርዝር እንደገና ይመልከቱት። በኋላ ላይ እነርሱን እንደገና ለመጫን ዲስኮቹ ወይም ፋይሎቹ ያስፈልግዎታል። Reveiw the list of apps. You’ll need the discs or files to reinstall them later.
255ወደ ኋላ ተመለስ Go back
256የጎደለ ፍለጋ፣ መድህን፣ እና ጅማሬ ከጨረሱ በማናቸውም ጊዜ ወደ Windows 10 ተመልሰው ይምጡ። If you end up missing improved search, security, and startup, come back to Windows 10 anytime.
260Windows 10 ን ስለሞከሩት እናመሰግናለን Thanks for trying Windows 10
261የዲስክ ክፍተት እንደገና አዘጋጅ Reclaim disk space
262ይህ Windows 7 ለማከማቸት የተጠቀምከውን የዲስክ ክፍተት ይመልስልሀል። ያ የድስክ ክፍተት ባዶ ያደርግልሀል፣ ነገርግን ከዚህ በኋላ Windows 7 ወደ ነበረበት መመለስ አትችልም። This will recover the disk space used to store Windows 7. It will free up that disk space, but you will no longer be able to restore Windows 7 after this.
263Windows 7 አወግድ? Remove Windows 7?
264Tይህ ፒሲህ ላይ ክፍት ቦታ እንዲኖር ያደርግልሃል፣ ነገር ግን ወደ Windows 7 መመለስ አትችልም። This will free up space on your PC, but you won’t be able to go back to Windows 7.
265አዳዲስ መለያዎችን አስወግድ Remove new accounts
266ወደ በፊቶቹ Windows ስሪቶች መመለስ ከመቻልዎ በፊት፣ ከበጣም የቅርብ ጊዜው የደረጃ ማሻሻያ በኋላ ያከሉዋቸውን ማናቸውም የተጠቃሚ መለያዎች ማስወገድ ያስፈልግዎታል። እነዚህ መለያዎች መገለጫዎቻቸውን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ መወገድ ያስፈልጋቸዋል። Before you can go back to a previous version of Windows, you’ll need to remove any user accounts you added after your most recent upgrade. The accounts need to be completely removed, including their profiles.
267አንድ (%2!ws!) መለያ ፈጥረዋል You created one account (%2!ws!)
268%1!ws! (%2!ws!) መለያዎች ፈጥረዋል You created %1!ws! accounts (%2!ws!)
269እነዚህን መለያዎች ለማስወገድ ወደ የክንውን አውዶች መለያዎች ሌሎች ሰዎች ይሂዱ፣ እና በመቀጠል እንደገና ይሞክሩ። Go to Settings Accounts Other people to remove these accounts, and then try again.
270መለያዎችን ወደ ኋላ አንቀሳቅስ Move accounts back
271ወደ በፊቶቹ Windows ስሪቶች መመለስ ከመቻልዎ በፊት፣ ከበጣም የቅርብ ጊዜው የደረጃ ማሻሻያ በኋላ ያንቀሳቀሷቸውን ማናቸውም የተጠቃሚ መለያዎች ወደ መጀመሪያው ቦታቸው ማስቀመጥ ያስፈልግዎታል። Before you can go back to a previous version of Windows, you’ll need to put any user accounts you moved after your most recent upgrade back in their original location.
272አንድ (%2!ws!) መለያ አንቀሳቅሰዋል You moved one account (%2!ws!)
273%1!ws! (%2!ws!) መለያዎች አንቀሳቅሰዋል You moved %1!ws! accounts (%2!ws!)
274ይቅርታ፣ ሆኖም ግን ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም We’re sorry, but you can’t go back
275ወደ የ Windows የቀድሞ ስሪታቸው መመለስ የሚያስፈልግዎት ፋይሎች ከዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ተወግደዋል። The files we need to take you back to a previous version of Windows were removed from this PC.
277በእርስዎ በጣም የቅርብ ጊዜው ደረጃ ማሻሻያ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው የዩኤስቢ ፋላሽ አንጻፊው ወይም ሌላ ውጫዊ አንጻፊ ስለሚጎድል ወደ ቀድሞው የ Windows ስሪት መልሰን ልንወስድዎት አንችልም። እባክዎ ዲስኩን ያስገቡ እና እንደገና ይሞክሩ። We can’t take you back to a previous version of Windows because the USB flash drive or other external drive that was used during your most recent upgrade is missing. Please insert the disk and try again.
279ደረጃው ከተሻሽለ ከ28 ቀናት በላይ ስለሆነ ወደ ቀድሞው የ Windows ስሪት መልሰን ልንወስድዎት አንችልም። We can’t take you back to the previous version of Windows because it’s been more than a month since the upgrade.
280የእኔ መተግበሪያዎች ወይም መሳሪያዎች በ Windows 10 ላይ አይሰሩም My apps or devices don’t work on Windows 10
281ቀደም ያሉት ግንቦች ለመጠቀም ቀላል ይመስላሉ Earlier builds seemed easier to use
282Windows 7 ለመጠቀም ይበልጥ ቀላል ይመስላል Windows 7 seemed easier to use
283Windows 8 ለመጠቀም ይበልጥ ቀላል ይመስላል Windows 8 seemed easier to use
284Windows 8.1 ለመጠቀም ቀላል ይመስላል Windows 8.1 seemed easier to use
285አሮጌው የ Windows ስሪት ይበልጥ ፈጣን ይመስላል Earlier builds seemed faster
286Windows 7 ይበልጥ ፈጣን ይመስላል Windows 7 seemed faster
287Windows 8 ይበልጥ ፈጣን ይመስላል Windows 8 seemed faster
289አሮጌው የ Windows ስሪት ይበልጥ አስተማማኝ ይመስላል Earlier builds seemed more reliable
290Windows 7 ይበልጥ አስተማማኝ ይመስላል Windows 7 seemed more reliable
291Windows 8 ይበልጥ አስተማማኝ ይመስላል Windows 8 seemed more reliable
293በሌላ ምክንያት For another reason
294ለመምንድነው ወደ ኋላ እየተመለስክ ያለሀው? Why are you going back?
296ተጨማሪ ይንገሩን Tell us more
29811;የተለመደ;ምንም;Ebrima If you’re up for troubleshooting,
299እገዛ ክፍልን ያነጋግሩ። contact support.
30010;የተለመደ;ምንም;Ebrima What you need to know
301ይሄ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል እንዲሁም እስኪጠናቀቅ ድረስ ፒሲዎን መጠቀም አይችሉም። የእርስዎን ፒሲ እንደተሰካ እና እንደበራ ይተዉት። This might take a while and you won’t be able to use your PC until it’s done. Leave your PC plugged in and turned on.
302ወደ ኋላ መመለስ የግል ፋይሎችህን አይጎዳብህም፤ ነገር ግን: After going back:
303- አንዳንድ መተግበርያዎችን እና ፕሮግራሞችን ደግመህ መጫን ይጠበቅብሃል፡፡ • You’ll have to reinstall some apps and programs.
304- አንዳንድ ፕሮግራሞችን ደግመህ መጫን ይጠበቅብሃል፡፡ • You’ll have to reinstall some programs.
306የድሮ የይለፍ ቃልህ ሊያስፈልግህ ይችላል Don’t get locked out
307ወደ Windows 7 በመለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ከተጠቀምክ፤ ወደ ኋላ ከመመለስህ በፊት እንደምታውቀው እርግጠኛ ሁን፡፡ If you used a password to sign in to Windows 7, make sure you know it.
308ወደ Windows 8 በማንነት ለመግባት የይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ከሆነ፣ እንደሚያውቁት እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ If you used a password to sign in to Windows 8, make sure you know it.
309ወደ ቀድሞው የ Windows ስሪት በመለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ከተጠቀምክ፣ ወደ ኋላ ከመመለስህ በፊት እንደምታውቀው እርግጠኛ ሁን። If you used a password to sign in to your previous build, make sure you know it.
310ወደ Windows 7 ተመለስ Go back to Windows 7
311ወደ Windows 8 ተመለስ Go back to Windows 8
312ወደ ቀድሞው Windows ተመለስ Go back to earlier build
316እባክህን ኮምፒዩተርህን ከዋናው ሃይል ጋር አገናኝ እና እንደገና ሞክር፡፡ You can’t go back on battery power alone. Plug in your PC and then try again.
323
324ፋይሎችዎ ምትክ አላቸው? ይህ ጫና ሊፈጥርባቸው አይገባም፣ ቢሆንም ዝግጁ መሆን ጥሩ ነው፡፡ Are your files backed up? This shouldn’t affect them, but it’s best to be prepared.
325ካለሱ በማንነት መግባት አይችሉም፡፡ You won’t be able to sign in without it.
326መተግበሪያዎቼ ወይም መሳሪያዎቼ እዚህ ግንብ ላይ አይሰሩም My apps or devices don’t work on this build
327• Windows 10 ላይ ከሚደረገው ማሻሽያ በኋላ ማናቸውም የክንውን አውዶች ላይ የተደረጉ ለውጦችን ያጣሉ፡፡ • You’ll lose any changes made to settings after the upgrade to Windows 10.
328• እጅግ ዘመናዊው ግንብ ከጫኑ በኋላ ናቸውም የክንውን አውዶች ላይ የተደረጉ ለውጦችን ያጣሉ፡፡ • You’ll lose any changes made to settings after installing the latest build.
329ይህንን ግንብ ስለመኮሩ እናመሰግኖታለን Thanks for trying out this build
330የሚቀጥለው የቅድመ እይታ ግንብ በሚገኝበት ጊዜ እንጭነዋለን፡፡ We’ll install the next preview build when it’s available.
331የቀድሞው የ Windows ስሪት ለመጠቀም ቀላል ይመስላል The old version of Windows seemed easier to use
332Windows 8.1 ፈጣን ይመስላል Windows 8.1 seemed faster
333የ Windows አሮጌው እትም ፈጣን ይመስላል The old version of Windows seemed faster
334Windows 8.1 የበለጠ እውነተኛ ይመስላል Windows 8.1 seemed more reliable
335ወደ Windows 8.1 በማንነት ለመግባት የይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ከሆነ፣ እንደሚያውቁት እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ If you used a password to sign in to Windows 8.1, make sure you know it.
336ወደ ቀድመው Windows እትም በማንነት ለመግባት የይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ከሆነ፣ እንደሚያውቁት እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ If you used a password to sign in to your previous version of Windows, make sure you know it.
337አሮጌው የ Windows እትም የበለጠ እውነተኛ ይመስላል The old version of Windows seemed more reliable
338ወደ Windows 8.1 ተመለስ Go back to Windows 8.1
339ወደ ቀድሞው Windows ይመለሱ Go back to previous Windows
340ትንሽ የተወሰነ ቦታ ነጻ ያድርጉ እና እንደገና ይሞክሩ። Free up some space and try again.
341ለመመለስ፣ Windows በተጫነበት አንጻፊ ላይ %1!ws! ሜባ ነጻ ባዶ ቦታ ያስፈልግዎታል። To go back, you’ll need %1!ws! MB of free space on the drive where Windows is installed.
342ለመመለስ፣ Windows በተጫነበት አንጻፊ ላይ %1!ws! ጊባ ነጻ ባዶ ቦታ ያስፈልግዎታል። To go back, you’ll need %1!ws! GB of free space on the drive where Windows is installed.
343ይህን ፒሲ ዳግማ ማቀናበር አንችልም We can’t reset this PC
344የእርስዎ ድርጅት መመሪያ ያንን አይፈቅድም። ለተጨማሪ መረጃ፣ የእርስዎን የድጋፍ ክፍል ሰው ወይም አይቲ መምሪያ ያነጋግሩ። Your organization’s policy doesn’t allow it. For more info, talk to your support person or IT department.
345ዝመናዎችን በተመለከተ መረጃ ማግኘት አልቻለም። Couldn’t get info on updates
346ዝመናዎች ያሉ ከሆነ ለማየት፤ ወደ ቅንብሮች ዝመና እና ደህንነት Windows ዝመና ይሂዱና ከዛ ዝመናዎች ካሉ እይ የሚለውን ይምረጡ። To check for updates, go to Settings Update & Security Windows Update and select Check for updates.
347ዝመናዎችን ያሉ ከሆነ እንይ? Check for updates?
348ተመልሰው ከመሄድዎ በፊት፤ የቅርብ ግዜ ዝመናዎችን ለመጫን ይሞክሩ። ይህ Windows 10 ላይ እየገጠሙዎ ያሉትን ችግሮች ሊያስተካክልልዎት ይችላል። Before you go back, try installing the latest updates. This might fix the problems you’re having with Windows 10.
349ዝመናዎችን ያሉ ከሆነ እይ Check for updates
350አይ፤ አመሰግናለሁ No, thanks
351ይህን ፒሲ ዳግም በማቀናበር ላይ Resetting this PC
352የተወሰኑ ጥቂት ነገሮችን ዝግጁ በማድረግ ላይ %1!d!%% Getting a few things ready %1!d!%%
353ይህ ባህሪ በደህንነት የተጠበቀ ሁነታ አይገኝም This feature is not available in Safe Mode
354ይህን የግል ኮምፒዩተር እንደገና ለማቀናበር፣ እንደተለመደው Windows ን ያስጀምሩ እና እንደገና ይሞክሩ ወይም ወደ የላቀ ማስጀመሪያ ይሂዱ እና መላ ፈልግ የሚለውን ይምረጡ። To reset this PC, start Windows normally and try again, or go to Advanced startup and select Troubleshoot.
355ይህ ከWindows ጋር መደበኛ ሆነው ከመጡት በስተቀር ሁሉንም መተግበሪያዎች ከኮምፒዩተርዎ ላይ ያስወግዳል። በአምራችዎ የተጫኑ የመደብር መተግበሪያዎችም ይቆያሉ። በተጨማሪም መሳሪያዎ ወደ መጨረሻው የWindows ስሪት ይዘምናል። የእርስዎ የግል ፋይሎች እና የተወሰኑ የWindows የክንውን አውዶች ሳይነኩ ይቆያሉ። This will remove all apps and programs, except those that come standard with Windows. Any store apps installed by your manufacturer will also be kept. Your device will also be updated to the latest version of Windows. Your personal files and some Windows settings will be kept.
357ስራዎችዎን ያስቀምጡ እንዲሁም መሳሪያዎ እንደተሰካ እና እንደበራ ይተዉት Save your work and leave your device plugged in and turned on
358ይህ የተወሰነ ጊዜ ይወስዳል፣ እንዲሁም መሳሪያዎ ደጋግሞ እየጠፋ ሊበራ ይችላል። This will take a while and your device will restart several times
359Windowsን በማደስ ላይ እያሉ መሳሪያዎን መጠቀም አይችሉም፣ ነገር ግን ዝግጁ ሲሆን እናሳውቅዎታለን። You won't be able to use your device while refreshing Windows, but we will let you know once it's ready
360ይህ ሂደት እንደ መሳሪያዎ አይነት 20 ደቂቃዎች ወይም ከዚያ በላይ ሊወስድ ይችላል። This process could take 20 minutes or longer depending on your device.
361PCዎን በማደስ ላይ Refreshing your PC
362ይህም እርስዎ የጫኗቸውን መተግበሪያዎች እና ፕሮግራሞች በሙሉ ያስወግዳል። በተጨማሪም መሳሪያዎ ወደ መጨረሻው የWindows ስሪት ይዘምናል። የግል ፋይሎችዎ እና የተወሰኑ የWindows የክንውን አውዶች ሳይነኩ ይቆያሉ። This will remove all apps and programs you installed. Your device will also be updated to the latest version of Windows. Your personal files and some Windows settings will be kept.

EXIF

File Name:systemreset.exe.mui
Directory:%WINDIR%\WinSxS\amd64_microsoft-windows-systemreset.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_67135047b8d5d5bb\
File Size:16 kB
File Permissions:rw-rw-rw-
File Type:Win32 DLL
File Type Extension:dll
MIME Type:application/octet-stream
Machine Type:Intel 386 or later, and compatibles
Time Stamp:0000:00:00 00:00:00
PE Type:PE32
Linker Version:14.10
Code Size:0
Initialized Data Size:16384
Uninitialized Data Size:0
Entry Point:0x0000
OS Version:10.0
Image Version:10.0
Subsystem Version:6.0
Subsystem:Windows GUI
File Version Number:10.0.15063.0
Product Version Number:10.0.15063.0
File Flags Mask:0x003f
File Flags:(none)
File OS:Windows NT 32-bit
Object File Type:Executable application
File Subtype:0
Language Code:Unknown (045E)
Character Set:Unicode
Company Name:Microsoft Corporation
File Description:ለ Windows የስርዓት ዳግም ማስጀመር
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Internal Name:systemreset.exe
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original File Name:systemreset.exe.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0

What is systemreset.exe.mui?

systemreset.exe.mui is Multilingual User Interface resource file that contain Amharic language for file systemreset.exe (ለ Windows የስርዓት ዳግም ማስጀመር).

File version info

File Description:ለ Windows የስርዓት ዳግም ማስጀመር
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Company Name:Microsoft Corporation
Internal Name:systemreset.exe
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original Filename:systemreset.exe.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Translation:0x45E, 1200