If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.
id |
Amharic |
English |
101 | የ Microsoft መለያ |
Microsoft account problem |
102 | የተጋሩ ተሞክሮዎችን መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት የMicrosoft መለያዎን ማስተካከል ያስፈልገናል። የክንውን አውዶችን በመክፈት ነገሮችን ለማስተካከል ይህን መልዕክት ይምረጡ። |
We need to fix your Microsoft account before you can use shared experiences. Select this message to open Settings and fix things. |
103 | የስራ ወይም የትምህርት ቤት መለያ ችግር |
Work or school account problem |
104 | የተጋሩ ተሞክሮዎችን መጠቀም ከመቻልዎ በፊት፣ የስራ ቦታ ወይም የትምህርት ቤት መለያዎን ማስተካከል ያስፈልገናል። የክንውን አውዶችን በመክፈት ነገሮችን ለማስተካከል ይህን መልዕክት ይምረጡ። |
We need to fix your work or school account before you can use shared experiences. Select this message to open Settings and fix things. |