SyncRes.dll.mui ActiveSync ሀብቶች 85bd4d65363ec8096072179077f49356

File info

File name: SyncRes.dll.mui
Size: 22528 byte
MD5: 85bd4d65363ec8096072179077f49356
SHA1: 715842b8d751baed7778aa781eea01f349702858
SHA256: a372dcb5587a4420d327e3e6149e66a12a4d888fe3324ae951147e609bb2cc43
Operating systems: Windows 10
Extension: MUI

Translations messages and strings

If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.

id Amharic English
1020አገልጋይ server
1024እነዚህን ማስታወሻዎች ከአገልጋዩ ላይ ለማውረድ አልቻልንም። አሁንም ቢሆን እነዚህን ማስታወሻዎች በግል ኮምፒዩተር Outlook ውስጥ ወይም በአሳሽ ላይ ሊያርሟቸው ይችላሉ፤ ስልክዎ ላይ ካረሙዋቸው ግን እርስዎ ያደረግዋቸው ለውጦች በአገልጋዩ ላይ የሚገኙትን ማስታወሻዎች ይተካቸዋል። We can't seem to download all these notes from the server. You can still edit these notes on a PC in Outlook or a browser, but if you edit them on your device your changes will overwrite the notes on the server.
1026ከተቀባዮቹ አንዳንዶቹ መልዕክቱ አልደረሳቸውም።

ርዕስ: %2!s!

እነዚህን ተቀባዮች ልንደርስባቸው አልቻልንም:

%1!s! በ %3!s! %4!s!

የነዚህ ተቀባዮች የመልዕክት ሳጥን ሙሉ ሆኖ ሊሆን ይችላል ወይ የኢሜይል አድራሻው የተሳሳተ ሊሆን ይችላል።


Some of the recipients didn't get this message.

Subject: %2!s!

We couldn't reach these recipients:

%1!s! on %3!s! %4!s!

The mailbox for these recipients may be full or the email mail address may be incorrect.


1027መልዕክትህ

ለ: %1!s!
ርዕስ: %2!s!

እዚህ ላይ ተነቧል %3!s! %4!s!

Your message

To: %1!s!
Subject: %2!s!

was read on %3!s! %4!s!

1028መልዕክትህ

ለ: %1!s!
ርዕስ: %2!s!

ወደነዚህ ተቀባዮች ተልኳል(s):

%1!s! በ %3!s! %4!s!

Your message

To: %1!s!
Subject: %2!s!

was delivered to these recipients(s):

%1!s! on %3!s! %4!s!

1029አሁኑኑ ማመሳሰል አንችልም። ነገር ግን ይህን የስህተት ኮድ በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ በሚከተለው ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://answers.microsoft.com። We can’t sync right now. But you may be able to find more information about this error code at https://answers.microsoft.com.
1034ያልታወቀ unknown
1045የእርስዎ መልዕክት

ለ: %1!s!
ርዕሰ ጉዳይ፦ %2!s!

እዚህ ላይ ሳይነበብ በ %3!s! ላይ ተሰርዟል%4!s!

Your message

To: %1!s!
Subject: %2!s!

was deleted without being read on %3!s! %4!s!

1088አንድ ወይም ከዛ በላይ የኢሜይል መልዕክቶችዎን መላክ አልቻልንም። በሚቀጥለው ጊዜ ስናመሳስል ልንልካቸው እንሞክራለን። አስቸኳይ ከሆነ፣ መጀመርያ ግንኙነት መኖሩን ያረጋግጡ፣ እና በመቀጠል አመሳሰል የሚለውን ነካ ያድርጉ። We couldn't send one or more of your email messages. We'll try sending them the next time we sync. If this is urgent, make sure you have a connection, then tap Sync.
1089አንድ ወይም ከዛ በላይ አባሪዎችዎን ከስልክዎ ጋር ማዋሃድ አልቻልንም። ይህንን ደግመው ለመሞከር፤ ማውረድ የፈለጉትን ኢሜይልዎ ላይ የሚገኘውን እያንዳንዱ አባሪ ላይ ምልክት በማድረግ ደግመው ያመሳሰሉ። We couldn't sync one or more attachments to your device. To try this again, mark each attachment for download in your email and sync again.
1090ያንተ ስልክ your device
1104ርዕስ: %1!.200s! Subject: %1!.200s!
1105መጀመርያ: %1!s! %2!.200s! Start: %1!s! %2!.200s!
1106መጨረሻ: %1!s! %2!.200s! End: %1!s! %2!.200s!
1107የተቀመጠ እንደ: %1!.200s! Filed as: %1!.200s!
1109ከ: %1!.200s! From: %1!.200s!
1111ሰዓት: %1!.200s! Time: %1!.200s!
1112መጥቷል: %1!.200s! Received: %1!.200s!
1113ተልኳል: %1!.200s! Sent: %1!.200s!
1115ማብቂያ: %1!.200s! Due: %1!.200s!
1117የጠፉ ንጥል ነገሮች: Missed Items:
1118እንደዚህ ተብሎ ተሰይሟል፦ %1!.200s! Named as: %1!.200s!
1119መታወቂያ፦ %1!.200s! ID: %1!.200s!
1200ይህ የእርስዎ ተንቀሳቃሽ መሳሪያ ስለጠፋ ወይም በአይሮፕላን ሞድ ላይ ስላለ ሊሆን ይችላል። This may be because your cellular device is turned off or in airplane mode.
1201የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ፣ የ WLAN ወይም የ Wi-Fi ግንኙነት ቅንብር የልዎትም። መረጃን ለማመሳሰል፣ ግንኙነት ያክሉ። You don't have a cellular, WLAN, or Wi-Fi data connection set up. To sync information, add a connection.
1202የእርስዎ መሳርያ በአውሮፕላን ሁኔታ ላይ ነው። Your device is in airplane mode.
1203ያንተ ተንቀሳቃሽ ውሂብ አውታረ መረቦች ስለተዘጉ ሊሆን ይችላል። This may be because your cellular data connections are turned off.
1204የእርስዎ ተንቀሳቃሽ መረጃ ውጫዊ አገልግሎት አውታረ መረቦች ስለተዘጉ ሊሆን ይችላል። This may be because your cellular data roaming connection is turned off.
1205ይህ ክስተት ወደዚህ ሊመሳሰል አይችልም %1!s!. This event couldn't be synced to %1!s!.
1206ይህ ክስተት እዚህ ላይ ሊዘምን አይችልም %1!s!. This event couldn't be updated on %1!s!.
1207ይህ እውቂያ ወደዚህ ሊመሳሰል አይችልም %1!s!. This contact couldn't be synced to %1!s!.
1208ይህ እውቂያ %1!s! ላይ ሊዘምን አይችልም። This contact couldn't be updated on %1!s!.
1209ይህ ተግባር ወደዚህ ሊመሳሰል አይችልም %1!s!. This task couldn't be synced to %1!s!.
1210ይህ ተግባር እዚህ ላይ ሊዘምን አይችልም %1!s!. This task couldn't be updated on %1!s!.
1213ይህ ኢሜይል ወደ %1!s! ሊመሳሰል አይችልም። This email couldn't be synced to %1!s!.
1214ይህ ኢሜይል እዚህ ላይ ሊዘምን አይችልም %1!s!. This email couldn't be updated on %1!s!.
1215ይህ አቃፊ ሊዘምን አልተቻለም። This folder couldn't be updated.
2063እያዋሃደ ነው... Syncing...
2064ያንተ %s መለያ ትኩረት ይፈልጋል። Your %s account requires attention.
3012የእርስዎ መሳርያ የዚህን አገልጋይ ቅጂ አይደግፍም። አጋዥዎን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን ያግኙ። Your device doesn't support this server version. Contact your support person or service provider.
3013በአሁኑ ሰዓት ስልክዎ መረጃ ለማመሳሰል የሚያስችል በቂ ማህደረ ትውስታ የለውም። Your device doesn't have enough memory to sync information at the moment.
3014መረጃዎን ሁሉ ለማመሳሰል የሚያስችል በቂ ማህደረ ትውስታ ስልክዎ ላይ የለም። አንዳንድ ስእሎችን፣ ቪድዮዎችን፣ ወይም ሙዚቃ ከስልክዎ ላይ ነፃ ማድረግ ይችላሉ፤ ከዛም ደግመው ይሞክሩ። There isn't enough space on your device to sync all your information. You can free up some space by deleting some pictures, videos, or music from your device, and try again.
3016የአገልጋይ መረጃህን ማግኘት የምንችል አይመስልም። አሻሽለውና ደግመህ ለማገናኘት ሞክር። We can't seem to find your server information. Update it and try connecting again.
3017መረጃህን ለማመሳሰል የይለፍ ቃልህን አዘምን። Update your password so you can sync your information.
3026አንተ ለማገናኘት እየሞከርክ ያለሀው አገልጋይ የ Microsoft Exchange ActiveSync የማይደግፍ ነው። The server you are trying to connect to doesn't support Microsoft Exchange ActiveSync.
3027ስልክዎ ከ %1!s! ጋር ለመመሳሰል ችግር አለበት። ይህ ከቀጠለ፤ አጋዥዎን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን ያግኙ። Your device is having a problem syncing with %1!s!. If this continues, contact a support person or your service provider.
3028ካንተ አገልጋይ ጋር ወይም ካንተ ግንኙነት ጋር ችግር እየገጠመን ነው። ቆይተህ ሞክር። We're having a problem with the server or your connection. Try again later.
3029በአሁኑ ሰዓት %1!s! ልናመሳስል አልቻልንም። ሙከራችንን እንቀጥላለን፤ ግን ይህ ቀዳሚው የ Microsoft መለያህ ካልሆነና ይህ ስህተት ደጋግሞ ከደረሰህ መለያህን ሰርዘህ እንደገና መልሰህ አስገባ። ካልሆነ፤ ትንሽ ቆይና፤ መልሰህ ሞክር። We can't sync %1!s! at the moment. We'll keep trying, but if this isn’t your primary Microsoft account and you keep getting this error it might help to delete your account and then add it again. Otherwise, wait a little while, then try again.
3031በአሁኑ ሰዓት ግንኙነት መፍጠር አልቻልንም። ትንሽ ይቆዩና፤ መልሰው ይሞክሩ። ይህ ስህተት ደጋግሞ ከደረስዎት፤ የአገልጋይ የክንውን አውድዎ ትክክል ስለመሆኑ የክንውን አውዶች ኢሜይል + መለያዎች የሚል መሆኑን ያረጋግጡ። We can't connect at the moment. Wait a little while, then try again. If you keep getting this error, make sure your server settings are correct.
3032የአገልጋይ መረጃህን አዘምነህ እንደገና ለማገናኘት ሞክር። Update your server information and try connecting again.
3033ወደ %1!s! ለማገናኘት ችግር አጋጥሞናል። ቆይተህ እንደገና ሞክር። We're having a problem connecting to %1!s!. Try again later.
3035%1!s! የታነፀበት መንገድ ችግር አለው። አጋዥህን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን አግኝ። There is a problem with the way %1!s! is set up. Contact a support person or your service provider.
3037የመልዕክት ሳጥንህ ሙሉ ነው። የበለጠ ክፍት ቦታ ለመፍጠር የተሰረዙ ንጥል ነገሮችህን ባዶ አድርግ። Your mailbox is full. Empty your deleted items to create more space.
3038ለግዜው %1!s! ለማመሳሰል ችግር አጋጥሞናል። ትንሽ ጠብቅና፤ ከዛ እንደገና ሞክር። We're having a problem syncing %1!s! at the moment. Wait a little while, then try again.
3039ወደ %1!s! ለማገናኘት ችግር አጋጥሞናል። አጋዥህን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን አግኝ። We're having a problem connecting to %1!s!. Contact a support person or your service provider.
3040የመልዕክት ሳጥንህ ሊሞላ ትንሽ ነው የቀረው። የበለጠ ክፍት ቦታ ለመፍጠር የተሰረዙ ንጥል ነገሮችህን ባዶ አድርግ። Your mailbox is almost full. Empty your deleted items to create more space.
3041የእርስዎ ስልክ አገልጋዩ የሚፈልገውን የደህንነት የክንውን አውድ አይደግፍም። አጋዥዎን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን ያግኙ። Your device does not support the security settings that the server requires. Contact a support person or your service provider.
3042መረጃህን ለማመሰሰል ችግር አጋጥሞናል። አገልጋዩ በዚህ መለያ የክንውን አውድ ውስጥ የተመሰጠረ (SSL) ግንኙነትን ሊጠይቅ ይችላል። We're having a problem syncing your information. The server may require you to select an encrypted (SSL) connection in this account's settings.
3043ይህን መለያ ለማመሰሰል ችግር አጋጥሞናል። ይህ ከቀጠለ፤ መለያዎችን አስገባ እና አስተዳድር በሚለው ውስጥ ይህን መለያ ሰርዝ፤ ከዛ እንደገና አስገባው። We're having a problem syncing this account. If this continues, delete this account and then add it again.
3044ይህን መረጃ ስልክህ ላይ ከማመሳሰልህ በፊት ሜይልህን፣ እውቂያህን እና የቀን መቁጠርያህን በግል ኮምፒዩተርህ ላይ መጠቀም መጀመር ትፈልግ ይሆናል። ይህ ከቀጠለ፤ አጋዥህን ወይም የአገልግሎት ሰጪውን አግኝ። You may need to start using your mail, contacts, and calendar on your PC before you can sync this info to your device. If this issue continues, contact a support person or your service provider.
3045ተጠቃሚው ለማመሳሰል ፈቃድ የለውም። The user is not authorized to sync.
3046ይህን መለያ ወደ ስልክዎ ለማከል አልቻልንም ምክንያቱም ቀደም ብለው ወደ መጨረሻ የመሳርያዎች ቁጥር አዋቅረውታል።

በድር ላይ መሳርያዎችን ከእርስዎ መለያ ላይ ለማስወገድ መሞከር ይችላሉ፤ ወይም የመለያዎ ድጋፍ ሰጪ ያግኙ።
We can't add this account to your device because you've already set it up on the maximum number of devices.

You can try removing devices from your account on the web, or contact support for your account.
3048%1!s! ወደዚህ መልዕክት እንድትመልስ አይፈቅድልህም። ቆይተህ እንደገና ሞክር፤ ወይ ከግል ኮምፒዩተርህ ላይ ላከው። %1!s! did not allow you to reply to this message. Try again later, or send it from your PC.
3049%1!s! ይህን መልዕክት ለመላክ ችግር አጋጥሞታል። ቆይተህ እንደገና ሞክር፤ ወይ ከግል ኮምፒዩተርህ ላይ ላከው። %1!s! had a problem sending this message. Try again later, or send it from your PC.
3050ምላሽህን ለመላክ ችግር አጋጥሞናል። ቆይተህ እንደገና ሞክር፤ ወይ ከግል ኮምፒዩተርህ ላይ ላከው። We had a problem sending your reply. Try again later, or send it from your PC.
3053ይህን ንጥል ነገር የመልዕክት ሳጥንህ ውስጥ ልናገኘው አልቻልንም። ይህ ንጥል ነገር አሁንም ያለ ከሆነ ለማረጋገጥ መለያህን አመሳስል። We couldn't find this item in your mailbox. Sync your account to make sure the item still exists.
3061ከዚህ መለያ ደብዳቤ መላክ አልቻልክም። ከአገልጋዩ ጋር የተያያዘ ችግር የተፈጠረ ይመስላል። ተጨማሪ ለማወቅ የአንተን አገላጋይ በተመለከተ ድጋፍ ሰጪ ከሆነው ሰው ጋር ተነጋገር። You're not able to send mail from this account. There seems to be a problem with the server. Contact the support person for your server to learn more.
3063እነዚህ የኢሜይል አድራሻዎች የሚሰሩ አይመስሉም። አድራሻዎቹ ልክ ስለመሆናቸው አረጋግጥ፤ ከዛ እንደገና ሞክር። These email addresses don’t seem to work. Make sure the addresses are correct, and try again.
3064ከዚህ መለያ ምላሽ መላክ አልቻልክም። ከአገልጋዩ ጋር የተያያዘ ችግር የተፈጠረ ይመስላል። ተጨማሪ ለማወቅ የአንተን አገላጋይ በተመለከተ ድጋፍ ሰጪ ከሆነው ሰው ጋር ተነጋገር። You're not able to send a reply from this account. There seems to be a problem with the server. Contact the support person for your server to learn more.
3067ይህን መልዕክት መላክ አትችልም ምክንያቱም አባሪዎቹ በጣም ትልቅ ናቸው። እየላክህ ያለሀው ከ 10 MB ያነሰ መሆኑን አረጋግጠህ እንደገና ሞክር። You won't be able to send this mail because the attachments are too large.
3068ይህን መልዕክት ከመላክህ በፊት አንዳንድ ተቀባዮችን ማስወገድ ያስፈልገሃል። You’ll need to remove some recipients before you can send this mail.
3069ከዚህ መለያ ላይ ይህን ያክል ትልቅ መልዕክት ወደ ስርጭት ዝርዝር መላክ አትችልም። የስርጭት ዝርዝሩን አስወግድና፤ እንደገና ሞክር። You can't send mail to a distribution list this large from this account. Remove the distribution list, and try again.
3378በአሁኑ ሰዓት ከ %1!s! ጋር ግንኙነት ማድረግ አልቻልንም። አውታረ መረብ እንዳለህ አረጋግጥና፤ በመቀጠል ወደ ኢሜይል መለያህ በመሄድ እንደገና ለመሞከር አመሳስል የሚለውን ንካ። We can't connect to %1!s! right now. Make sure you have a connection, then try again.
3387አዲስ መረጃ ሲደርስ ማመሳሰል አልቻልንም። መረጃን ለማውረድ ሌላ ዓይነት መርሃግብር ሞክር። We're not able to sync new information as it arrives. Try a different schedule for downloading information.
3396በመሳርያው ላይ ያለውን ቀንና ሰዓት አዘምነው እንደገና ግንኙነት ለመፍጠር ይሞክሩ። Update the date and time on your device and try connecting again.
3397የ %1!s!. ማረጋገጫ በተመለከተ ችግር ያለ ይመስላል። ይህ ቀዳሚው የ Microsoft መለያህ ካልሆነ፤ መለያውን ሰርዘህ፤ በመቀጠል እንደገና በማስገባት ሞክር። ካልሆነ ግን፤ ትንሽ ቆይተህ፤ እንደገና ሞክር። It looks like there's a problem with the certificate for %1!s!. If this isn’t your primary Microsoft account, try deleting the account, then adding it again. Otherwise, wait a little while, then try again.
3398ያንተ የኢሜይል ማህደሮች ለማመሳሰል ችግር ገትሞናል። የማመሳሰል መርሃግብርህን ቀይር፤ ወይም የሚመሳሰሉት የኢሜይል ማህደሮች ብዛት ቀንስ። We're having a problem syncing your email folders. Change your synchronization schedule, or reduce the number of email folders being synced.
3399ከየሞባይል መሳሪያዎች ጋር እንዲስማማ ተደርጎ ያልታነጸ የ Google Apps መለያ እየተጠቀሙ ያለ ይመስላል። በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ በሚገኘው የድር አሳሽ ላይ፤ ወደ የ Google Apps መለያዎ የሞባይል የክንውን አውዶች ይሂዱ፤ በአገልግሎት የክንውን አውዶች ስር Google Sync የሚለውን ንቁ ያድርጉ፤ ከዛም ደግመው ለማመሳሰል ይሞክሩ። It looks like you may be using a Google Apps account that is not set up to sync with mobile devices. In your web browser on your PC, go to Mobile settings for your Google Apps account, enable Google Sync under Service settings, and then try to sync again.
4053የቀን መቁጠርያ Calendar
4054እውቂያዎች Contacts
4055ኢ-ሜይል E-mail
4126ተግባሮች Tasks
4130የይለፍ ቃልዎ ቀኑ አልፎበታል። መጀመርያ፤ በድር ላይ ይቀይሩት፤ በመቀጠል ተመልሰው በመምጣት ስልክዎ ላይ መለያዎ ውስጥ ያዘምኑ። Your password has expired. First, change it on the web, then come back and update it in your account on the device.
6009የባህሪው ዓይነት ልክ ያልሆነ ነው። The characteristic type is invalid.
6010የመለክያ ዋጋው ልክ ያልሆነ ነው። The parameter value is invalid.
6011AccountName መለኪያን ማካተት ያስፈልገሃል። You must include the AccountName parameter.
6012AccountType መለኪያን ማካተት ያስፈልገሃል። You must include the AccountType parameter.
6013መለያው አንዴ ከተፈጠረ በኋላ AccountType መለኪያውን መቀየር አትችልም። You can't change the AccountType parameter once the account has been created.
6014ቀዳሚ የ Microsoft መለያዎን ስልክዎ ላይ እያዋቀሩ ከሆነ፤ AccountType መለኪያውን ወደ WindowsLive ማቀናበር አለብዎ። If you're setting up the primary Microsoft account on the device, you must set the AccountType parameter to WindowsLive.
6015ለ Microsoft መለያዎች Domain መለኪያ ማየት አትችልም። You can't set the Domain parameter for Microsoft accounts.
6016የቀዳሚ የ Microsoft መለያ UserName መለኪያን ስልክህዎ ላይ በፍፁም መቀየር አይችሉም። ለሌላ ማነኛውም ዓይነት መለያ፤ መለያው አንዴ ከተመሳሰለ በኋላ መቀየር አይችሉም። You can never change the UserName parameter for the primary Microsoft account on the device. For any other account, you can't change it once the account has synced.
6017በስልክዎ ላይ ለቀዳሚው የ Microsoft መለያ የሚሆነውን የኢሜይል አድራሻ እንደ UserName መለኪያ ማስገባት አለብዎ። You must provide the email address as the UserName parameter for the primary Microsoft account on the device.
6018እዚህ UserName መለኪያ ላይ ያለው የኢሜይል አድራሻ ልክ የሆነ የ Microsoft መለያ አይደለም። That email address in the UserName parameter isn't a valid Microsoft account.
6019ከመሳርያው ላይ ሆነው ቀዳሚ የ Microsoft መለያውን መሰረዝ በፍፁም አይችሉም። You can never delete the primary Microsoft account from the device.
6020እንደ እውቅያዎች፣ የቀን መቁጠርያዎች፣ መልዕክት፣ ተግባር እና SMS. የመሰሉ አገልጋዩ የተደገፉ የይዘት ዓይነቶችን መሰረዝ አትችልም። You can't delete content types that are supported by the server, such as Contacts, Calendar, Mail, Tasks, and SMS.
6021በስልክዎ ላይ ከቀዳሚ የ Microsoft መለያዎ ላይ እውቂያዎችን ወይም የቀን መቁጠርያውን ማሰናከል አይችሉም። You can't disable Contacts or Calendars from the primary Microsoft account on the device.
6022እውቂያን ንቁ እስካላደረግክ ድረስ ግብረመልሶችን ንቁ ማድረግ አትችልም። You can't enable feeds unless you've also enabled Contacts.
6023ይቅርታ፤ ለውጦችህን ልናስቀምጥ አልቻልንም ነበረ። ቆይተህ እንደገና ሞክር። We're sorry, but we weren't able to save your changes. Try again later.
9781Windows Windows
9782ስህተት ላክ: %.*s Send error: %.*s
9783ይህን መልዕክት መላክ አልቻልንም፤ እናም በንድፍ ማህደርህ ውስጥ አስቀምጠነዋል። እንደገና ደግመህ ለመላክ ከመሞከርህ በፊት፤ አድራሻው ልክ መሆኑን እና አባሪዎች በጣም ትልቅ አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ትችላለህ። We weren't able to send this message, so we've put it in your Drafts folder. Before you try sending it again, you can check to see if the address is correct and that no attachments are too large.
9810አስተዳዳሪ Administrator
9811መልዕክት መላክ አልቻለም Couldn't send message
9812"%s" ሊላክ አልቻለም ስለሆነም ወደ ንድፍ ማህደርህ ውስጥ አዛውረነዋል። ቆይተህ እንደገና ሞክር፤ ወይም ይህን መልዕክት ከግል ኮምፒዩተርህ ላይ ላክ። "%s" couldn't be sent so we're moving it to your Drafts folder. Try again later, or send this message from your PC.
9820መረጃ ማመሳሰል ላይ ችግር አጋጥሞናል። ይህ POP3 ሰርቨር ለእያንዳንዱ መልዕክት የተለየ መለያዎችን አይሰጥም። We're having a problem syncing information. This POP3 server does not provide unique IDs for each message.
9821መረጃ ማመሳሰል ላይ ችግር አጋጥሞናል። ይህ POP3 ከፊል የመልዕክት ሰርስሮ ማውጣትን አይደግፍም። We're having a problem syncing information. This POP3 server does not support partial message retrieval.
9845ከ ገቢው የመልዕክት አገልጋይ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ችግር አጋጥሞናል። የገቢው የመልዕክት አገልጋይ ስም ልክ መሆኑን በማረጋገጥ ደግመህ ሞክር። We're having a problem connecting to the incoming mail server. Make sure the incoming mail server name is correct and try again.
9846ከአገልጋዩ ጋር የመልዕክት ግንኙነት ለመፍጠር ችግር አጋጥሞናል። የወጪው መልዕክት (SMTP) አገልጋይ ስም ልክ መሆኑን በማረጋገጥ ደግመህ ሞክር። We're having a problem connecting to the server. Make sure the outgoing mail (SMTP) server name is correct and try again.
9847በዚህ ሰዓት መልዕክቶችን ለማውረድ አልቻልንም። ቆይተህ እንደገና ሞክር። We're not able to download messages at the moment. Try again later.
9848በዚህ ሰዓት መልዕክቶችን ልንልክ አልቻልንም። ቆይተህ እንደገና ሞክር። We're not able to send messages at the moment. Try again later.
9849ከአገልጋዩ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ችግር አጋጥሞናል። በመለያ የመግቢያ መረጃህ ልክ መሆኑን በማረጋገጥ ደግመህ ሞክር። We're having a problem connecting to the server. Make sure your sign in info is correct and try again.
9852መልዕክቶችን ለማውረድ ችግር አጋጥሞናል። አውታረ መረብ እንዳለህና የመለያ መረጃህ ልክ መሆኑን በማረጋገጥ፤ ከዛ ደግመህ ሞክር። We're having a problem downloading messages. Make sure you have a connection and your account info is correct, and then try again.
9853መልዕክቶችን ለመላክ ችግር አጋጥሞናል። አውታረ መረብ እንዳለህና የመለያ መረጃህ ልክ መሆኑን በማረጋገጥ፤ ከዛ ደግመህ ሞክር። We're having a problem sending messages. Make sure you have a connection and your account info is correct, and then try again.
9855ከአገልጋዩ ጋር ማገናኘት ላይ ችግር እያጋጠመን ነው። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ። We're having a problem connecting to the server. Try again later.
9856ከሰርቨሩ ጋር መገናኘት ላይ ችግር እአገጠመን ነው። ይህ መፈጠሩ ከቀጠለ፤ ከበይነመረብ ጋር መገናኘትዎን ያረጋግጡና የኢሜይል መለያዎ ቅንብሮችን ይፈትሹ። ግንኙነትዎ የሚጠቀመው ፋየርዋል ከሆነ፤ ኢሜይሉ በእርሱ እንዳልታገደ ያረጋግጡ። We’re having a problem connecting to the server. If this keeps happening, make sure you’re connected to the Internet and check your email account settings. If your connection uses a firewall, make sure email isn’t blocked by it.
9890መልዕክት ለማውረድ ችግር ገጥሞናል። ቆይተህ እንደገና ሞክር። We're having a problem downloading messages. Try again later.
9891ከ ገቢው የመልዕክት አገልጋይ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ችግር አጋጥሞናል። የአገልጋይህ መረጃ ልክ መሆኑን በማረጋገጥ ደግመህ ሞክር። We're having a problem connecting to the incoming mail server. Make sure your server info is correct and try again.
9896Calendar|Contacts|Journal|Notes|Tasks|Drafts Calendar|Contacts|Journal|Notes|Tasks|Drafts
9897Sent Items Sent Items
9898Deleted Items Deleted Items
9899Inbox Inbox
23062ትኩረት ይፈልጋል Attention required
23082ይህ የይለፍ ቃል የተሳሳተ ነው። ማመሳሰልን ለመቀጠል ትክክለኛውን የይለፍ ቃል ያስገቡ። The password is incorrect. Enter the correct password to continue synchronizing.
23083Your Windows Live account must be enrolled in dogfood. Visit http://livedog to enroll. Your Windows Live account must be enrolled in dogfood. Visit http://livedog to enroll.
23084Outlook Outlook
24501በአሁኑ ሰዓት %1!s! ን ልናመሳስል አልቻልንም። ትንሽ ጠብቅና፤ ከዛ ደግመህ ሞክር። We can't sync %1!s! at the moment. Wait a little while, then try again.
26000አገልጋዩ the server
26027%1!s! አዲስ መረጃን ወድያውኑ እንደመጣ ማመሳሰልን አይደግፍም። የማመሳሰል መርሃግብርህን በመቀየር እንደገና ሞክር። %1!s! does not support syncing new information as it arrives. Change your synchronization schedule and try again.
28000ከ %1!s! ጋር ግንኙነት ለመፍጠር የግል ማረጋገጫ ያስፈልገሃል። You'll need a personal certificate to connect to %1!s!.
28001ከ %1!s! ጋር ልናገናኝዎት አልቻልንም። የተጠቃሚ ስምዎትና የይለፍ ቃሉ እና የምስክር ወረቀቱ ልክ መሆናቸውን ያረጋግጡ። የተለየ የምስክር ወረቀት ለመጠቀም የክንውን አውዶችን ይምረጡ፣ እና በመቀጠል በራስሰር የምስክር ወረቀት ለእኔ ምረጥ የሚለውን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያጽዱ። We can't connect you to %1!s!. Make sure your user name, password and certificate are correct. To use a different certificate, select Settings, and then clear the Automatically choose a certificate for me check box.
30000የእርስዎ መሳሪያ በእርስዎ የኢሜይል አስተዳዳሪ በተቀመጡት የደህንነት ፖሊሲዎች ተገዢ አይደለም።


%1!s!
Your device does not comply with the security policies set by your email administrator.


%1!s!
30007ከእኔ የ Windows መሳርያ የተላከ Sent from my Windows device
40000ለእርስዎ መለያ ባለነጠላ-በመለያ መግቢያ ማረጋገጫ ማመሳሰያን ማግኘት አልቻልንም።

%1!s!
We're not able to obtain the Single-Sign-on authentication token for your account.

%1!s!
50000የመልዕክት ታሪክ Messaging History
50001ሰዎች People
50002ቡድኖችና የክንውን አውዶች Groups and Settings

EXIF

File Name:SyncRes.dll.mui
Directory:%WINDIR%\WinSxS\amd64_microsoft-windows-mccs-syncres.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_a90fd2a828d3ad23\
File Size:22 kB
File Permissions:rw-rw-rw-
File Type:Win32 DLL
File Type Extension:dll
MIME Type:application/octet-stream
Machine Type:Intel 386 or later, and compatibles
Time Stamp:0000:00:00 00:00:00
PE Type:PE32
Linker Version:14.10
Code Size:0
Initialized Data Size:22016
Uninitialized Data Size:0
Entry Point:0x0000
OS Version:10.0
Image Version:10.0
Subsystem Version:6.0
Subsystem:Windows GUI
File Version Number:10.0.15063.0
Product Version Number:10.0.15063.0
File Flags Mask:0x003f
File Flags:(none)
File OS:Windows NT 32-bit
Object File Type:Dynamic link library
File Subtype:0
Language Code:Unknown (045E)
Character Set:Unicode
Company Name:Microsoft Corporation
File Description:ActiveSync ሀብቶች
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Internal Name:SyncRes
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original File Name:SyncRes.dll.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Directory:%WINDIR%\WinSxS\x86_microsoft-windows-mccs-syncres.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_4cf1372470763bed\

What is SyncRes.dll.mui?

SyncRes.dll.mui is Multilingual User Interface resource file that contain Amharic language for file SyncRes.dll (ActiveSync ሀብቶች).

File version info

File Description:ActiveSync ሀብቶች
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Company Name:Microsoft Corporation
Internal Name:SyncRes
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original Filename:SyncRes.dll.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Translation:0x45E, 1200