2002 | የክንውን አውዶችን አመሳስል |
Sync settings |
2003 | በተመጠኑ ግንኙነቶች ላይ የክንውን አውዶችን አመሳስል እና ምትኬ አዘጋጅ |
Sync and back up settings over metered connections |
2004 | መዳረሻ ማቅለያ |
Ease of Access |
2005 | ሌሎች Windows ክንውን አውዶች |
Other Windows settings |
2006 | የይለፍ ቃላት |
Passwords |
2008 | የቋንቋ አማራጮች |
Language preferences |
2009 | የ Internet Explorer የክንውን አውዶች |
Internet Explorer settings |
2010 | ገፅታ |
Theme |
2012 | አንዳንድ የክንውን አውዶች በስርዓት አስተዳዳሪዎ ተደራጅተዋል። ይህን ለመፍታት የስርዓት አስተዳዳሪዎን ያግኙ። |
Some settings are managed by your system administrator. Contact your system administrator to resolve this. |
2013 | Windows በአስተማማኝ ሁኔታ እየሄደ ነው። የውጫዊ አገልግሎት አማራጮች አሁን አይገኙም። |
Windows is running in safe mode. Roaming options are currently unavailable. |
2014 | በጊዜያዊ መገለጫ ገብተዋል። የውጫዊ አገልግሎት አማራጮች አሁን አይገኙም። |
You are logged on with a temporary profile. Roaming options are currently unavailable. |
2016 | ወደ መለያህ ለመገናኘት ችግር ገጥሞ ነበር። የኢንተርኔት ግኑኝነትህን ፈትሽና እንደገና ሞክር። |
There was a problem connecting to your account. Check your Internet connection and try again. |
2017 | ማመሳሰል እንዴት ነው የሚሰራው? |
How does syncing work? |
2018 | የ Windows ክንውን አውዶችን ወደ ሌላ መሳሪያዎች %1!s! ን በመጠቀም አመሳስል። |
Sync Windows settings to other devices using %1!s!. |
2019 | የ Microsoft መለያ ወይም የስራ መለያ እየተጠቀሙ ያሉ ከሆኑ ብቻ አንዳንድ የ Windows ባህሪዎች ሊገኙ ይችላሉ። |
Some Windows features are only available if you are using a Microsoft account or work account. |
2022 | በ %1!s! የተገኙ እና የተመሳሰሉ መተግበሪያዎች |
Apps acquired by and synced with %1!s! |
2023 | Windows Anywhere ይጠቀሙ |
Use Windows Anywhere |
2024 | Windows Anywhere እንዴት ይሰራል? |
How does Windows Anywhere work? |
2025 | Windows Anywhere የእርስዎን መሳሪያ ተሞክሮ ከእርስዎ የክንውን አውዶች በክላውድ ውስጥ %1!s! እየተጠቀሙ ጉልበት ይሰጠዋል። |
Windows Anywhere powers your device experience with your settings in the cloud using %1!s!. |
2110 | ማንነትዎን በዚህ ፒሲ ላይ እስከሚያረጋግጡ ድረስ የይለፍ ቃልዎት አይመሳሰልም። |
Your passwords won’t sync until you verify your identity on this device. |
2112 | አረጋግጥ |
Verify |
2113 | ለእርስዎ የ Microsoft መለያ አንዳንድ መረጃን እስከሚያዘምኑ ድረስ የክንውን አውዶች አይመሳሰሉም። |
Settings won’t sync until you update some info for your Microsoft account. |
2114 | መረጃን አዘምን |
Update info |
2115 | ለእርስዎ የስራ ወይም የትምህርት ቤት መለያ አንዳንድ መረጃን እስከሚያዘምኑ ድረስ የክንውን አውዶች አይመሳሰሉም። |
Settings won’t sync until you update some info for your work or school account. |
2117 | ለእርስዎ መለያ ማመሳሰል ሊገኝ አይችልም። ይህን ችግር ለመፍታት የእርስዎን የስርዓት አስተዳዳሪ ያነጋግሩ። |
Sync is not available for your account. Contact your system administrator to resolve this. |