DMAppsRes.dll.mui DMAppsRes 65d2a382975eedc22ba0e97cf80192dd

File info

File name: DMAppsRes.dll.mui
Size: 10240 byte
MD5: 65d2a382975eedc22ba0e97cf80192dd
SHA1: d06ead51ed7d6b23244cbf615488591be4daff15
SHA256: 38a235f5b88d846ed1f4236dca4b0ece886a9d4d775a4cc8bc2c9db00ae131cf
Operating systems: Windows 10
Extension: MUI

Translations messages and strings

If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.

id Amharic English
26002የስልክዎ ማከማቻ ሙሉ ነው። ክፍተት ለመፍጠር ከፈለጉ የማያገለግሉ መተግበሪያዎችን ሊያስወግዱ ይችላሉ። Phone storage is full. You can remove unused applications if you want to free up space.
26004የስልክህ የክንውን አውዶች ሊቀየሩ አይችሉም። Your phone's settings couldn't be changed.
26007የስልክ የክንውን አውዶች ቅየራ አልተሳካም Phone settings change unsuccessful
26008ሰስልክ የክንውን አውዶች ተቀይረዋል Phone settings changed
26009 የስልክህን የክንውን አውዶች ቀይሯቸዋል። successfully changed your phone's settings.
26010የስልክህ የክንውን አውዶች ላይ የተደረገው ለውጥ ስኬታማ ነበር። The changes to your phone's settings were successful.
26011የስርዓት ጥቆማ System notification
26012ለውጦች አሉ Changes are available
26024ያልታወቀ ላኪ Unidentified sender
26027%1 አዳዲስ የስልክ የክንውን አውዶችን ልኮልሃል። ላኪውን የምታውቀው ከሆነና ለውጦቹን መቀበል የምትፈልግ ከሆነ፣ የላኪውን PINፃፍ፤ ከዛ Enter የሚለውን ጠቅ አድርግ። ለውጦቹ ተከናውነው ሲጨርሱ የፅሁፍ መልዕክት ይደርሰሃል።

ይህንኑን አሁን ማድረግ የማትፈልግ ከሆነ፤ ለውጦቹን ለሌላ ግዜ ለማስተላለፍ ወደ ኋላ የሚመልሰውን ቁልፍ ጠቅ አድርግ። ለመጣል ደግሞ ሰርዝ የሚለውን ጠቅ አድርግ።
%1 has sent you some new phone settings. If you know the sender and want to accept these changes, type the sender's PIN, and then tap Enter. You'll get a text message when the changes are complete.

If you don't want to do this right now press the Back button to postpone the changes. Tap Cancel to decline them.
26028አንዳንድ አዳዲስ የስልክ የክንውን አውዶች ካልታወቀ ምንጭ ተልኮልሃል። ላኪውን የምታውቀው ከሆነና ለውጦቹን መቀበል የምትፈልግ ከሆነ፣ የላኪውን PINፃፍ፤ ከዛ Enter የሚለውን ጠቅ አድርግ። ለውጦቹ ተከናውነው ሲጨርሱ የፅሁፍ መልዕክት ይደርሰሃል።

ይህንኑን አሁን ማድረግ የማትፈልግ ከሆነ፤ ለውጦቹን ለሌላ ግዜ ለማስተላለፍ ወደ ኋላ የሚመልሰውን ቁልፍ ጠቅ አድርግ። ለመጣል ደግሞ ሰርዝ የሚለውን ጠቅ አድርግ።
You’ve received some new phone settings from an unidentified source. If you know the sender and want to accept these changes, type the sender's PIN, and then tap Enter. You'll get a text message when the changes are complete.

If you don’t want to do this right now, press the Back button to postpone the changes. Tap Cancel to decline them.
26030ያስገባሀው PIN የተሳሳተ ነው፡፡ ደግመህ ለማስገባት ሞክር፡፡

የቀሩህ ሙከራዎች: %1
The PIN you entered was incorrect. Try entering it again.

Remaining attempts: %1
26031የተሳሳተ PIN Incorrect PIN
26043ያስገባሀው PIN የተሳሳተ ነው፡፡ The PIN you entered was incorrect.
26045የስልክ ለውጦች ይፈለጋሉ Phone changes needed
26046ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል አገልግሎት ሰጪ (%1) የእርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ያስፈልገዋል። ለውጡን ለማከናወን፣ ከ Wi-Fi ጋር ማገናኘት ወይም የተንቀሳቃሽ መረጃን ማብራት ያስፈልግዎታል። ሲጠናቀቅ የጽሑፍ መልዕክት ይደርስዎታል። ዝምኔውን ለመሰረዝ፣ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና የSIM የክንውን አውዶች ይሂዱ። Your mobile operator (%1) needs to make some changes to your phone so it'll continue to work well on the network. To make the change, you need to connect to Wi-Fi or turn on cellular data.

You'll get a text message when it's complete.
26047ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል አገልግሎት ሰጪ (%1) የእርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ያስፈልገዋል። ለውጡን ለማከናወን፣ ከ Wi-Fi ጋር ማገናኘት ወይም የተንቀሳቃሽ መረጃን ማብራት ያስፈልግዎታል።

ሲጠናቀቅ የጽሑፍ መልዕክት ይደርስዎታል።

ዝምኔውን ለመሰረዝ፣ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና የSIM የክንውን አውዶች ይሂዱ።
Your mobile operator (%1) needs to make some changes to your phone so it'll continue to work well on the network. To make the change, you need to connect to Wi-Fi or turn on cellular data.

You'll get a text message when it's complete.

To cancel the update, go to Cellular & SIM Settings.
26048%1 ተጠናቋል፤ እንዲሁም ስልክህ ላይ የተደረጉ ለውጦች ተከናውኗል፡፡ %1 is finished, and the changes to your phone are complete.
26050እሺ ok
26051ተወው cancel
26052ዝጋ close
26053አዎ yes
26054አይደለም no
26055አከናውን done
26057ተቀበል accept
26058አገናኝ connect
26059ግባ enter
26060አሁን እንደገና አስጀምር restart now
26061በኋላ ላይ እንደገና አስጀምር restart later
26062ይህ የስልክዎን የክንውን አውዶች ይቀይራል። This will change your phone's settings.
26063%1 አዳዲስ የስልክ የክንውን አውዶችን ልኮልዎታል። ላኪውን የሚያውቁት ከሆነና ለውጦቹን መቀበል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ተቀበል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። ለውጦቹ ተከናውነው ሲጨርሱ የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል።

ይህንኑን አሁን ማድረግ የማይፈልጉ ከሆነ፤ ለውጦቹን ለሌላ ግዜ ለማስተላለፍ Back ቁልፍን መታ ያድርጉ። ውድቅ ለማድረግ ተወው የሚለውን መታ ያድርጉ።
%1 has sent you some new phone settings. If you know the sender and want to accept these changes, tap Accept. You'll get a text message when the changes are complete.

If you don’t want to do this right now, press the Back button to postpone the changes. Tap Cancel to decline them.
26064አንዳንድ አዳዲስ የስልክ የክንውን አውዶች ካልታወቀ ምንጭ ተልኮልዎታል። ላኪውን የሚያውቁት ከሆነና ለውጦቹን መቀበል የሚፈልጉ ከሆነ፣ ተቀበል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። ለውጦቹ ተከናውነው ሲጨርሱ የፅሁፍ መልዕክት ይደርስዎታል።

ይህንን አሁን ማድረግ የማይፈልጉ ከሆነ፤ ለውጦቹን ለሌላ ግዜ ለማስተላለፍ Back ቁልፍን ጠቅ ያድርጉ። ውድቅ ለማድረግ ተወው የሚለውን መታ ያድርጉ።
You’ve received some new phone settings from an unidentified source. If you know the sender and want to accept these changes, tap Accept. You'll get a text message when the changes are complete.

If you don’t want to do this right now, press the Back button to postpone the changes. Tap Cancel to decline them.
26065ከአገልጋዩ ጋር መገናኘት ባለመቻልዎ ምክንያት %1 ስልክዎ ላይ ለውጦችን አከናውኖ ማጠናቀቅ አልቻለም። %1 couldn't finish making changes to your phone because you couldn't connect to the server.
26078ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል ስርዓት ከዋኝ (%1) የእርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ይፈልጋል፡፡

ከሞባይል ስርዓት ከዋኝዎ የተላከው ዝርዝሮች እነዚህ ናቸው፦
Your mobile operator (%1) needs to make some changes to your phone so it'll continue to work well on the network.

Here are the details from your mobile operator:
26079የስልክ ለውጦች ያስፈልጋል Phone changes needed
26080አሳይ view
26081እባክዎ ቁጥሮችን ብቻ ያስገቡ። Please enter only numbers.
26082ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል ስርዓት ከዋኝ (%1) እርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ይፈልጋል።

አከናውኖ ሲጨርስ የጽሑፍ መልዕክት ይደርስዎታል።
Your mobile operator (%1) needs to make some changes to your phone so it'll continue to work well on the network.

You'll get a text message when it's finished.
26083ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ በደንብ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል አገልግሎት ሰጪ (%1) የእርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ያስፈልገዋል።

ሲጠናቀቅ የጽሑፍ መልዕክት ይደርስዎታል።

ዝምኔውን ለመሰረዝ፣ ወደ Cellular እና የ SIM የክንውን አውዶች ይሂዱ።
Your mobile operator (%1) needs to modify your phone so it'll continue to work well on the network.

You'll get a text message when it's finished.

To cancel the update, go to Cellular & SIM Settings.
26085የተንቀሳቃሽ መረጃ የክንውን አውዶችን ለማሻሻል መታ ያድርጉ። Tap to update cellular data settings
26086የእርስዎ መሳሪያ ዳግም መጀመር ያስፈልገዋል Your device needs to restart
26087የእርስዎ ድርጅት የእርስዎን መሳሪያ ዳግም እንዲጀምር የሚያስገድዱ መመሪያዎች አሉት። የስራ ግብዓቶችን ወይም የእርስዎን የስራ አውታረ መረብ መሳሪያው ዳግም እስከሚጀምር ድረስ ሊደርሱባቸው አይችሉ ይሆናል። Your organization has pushed down policies that require your device to restart. You may be unable to access work resources or your work network until it is restarted.
26088ማንነትዎን ለማረጋገጥና የPIN ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ PINዎን ያስገቡ። Enter your PIN to confirm your identity and finish your PIN enrollment.
26089Your device administrator has scheduled a reboot Your device administrator has scheduled a reboot
26090RebootCSP scheduled reboot RebootCSP scheduled reboot
26091RebootCSP daily recurrent reboot RebootCSP daily recurrent reboot
26092የእርስዎ ኩባንያ የእርስዎን መሳሪያ ቆልፎታል። እንዲከፍቱት የእርስዎን PIN መጠቀም ይችላሉ። Your company has locked your device. You can use your PIN to unlock it.
26093የእርስዎ ኩባንያ የእርስዎን PIN ዳግም አቀናብሮታል። ይህን PIN ለማወቅ የእርስዎን ኩባንያ የድጋፍ ክፍል ሰው ያነጋግሩ። Your company has reset your PIN. Contact your company’s support person to learn the PIN.
26094ተለዋዋጭ አስተዳደር Dynamic Management
26095የእርስዎ የአስተዳደር ቅንብሮች ተለውጠዋል። Your management settings have changed because of a recent change to your device context.
50002ስልክዎ በአውታረ መረቡ ላይ መስራቱን እንዲቀጥል የእርስዎ የሞባይል አገልግሎት ሰጪ (%1) የእርስዎ ስልክ ላይ አንዳንድ ለውጦችን ማድረግ ያስፈልገዋል። ለውጡን ለማከናወን፣ ከ WLAN ጋር ማገናኘት ወይም የተንቀሳቃሽ መረጃን ማብራት ያስፈልግዎታል።

ሲጠናቀቅ የጽሑፍ መልዕክት ይደርስዎታል።

ዝምኔውን ለመሰረዝ፣ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና የSIM የክንውን አውዶች ይሂዱ።
Your mobile operator (%1) needs to make some changes to your phone so it'll continue to work well on the network. To make the change, you need to connect to WLAN or turn on cellular data.

You'll get a text message when it's complete.

To cancel the update, go to Cellular & SIM Settings.
50003የአውታረ መረብ ማሻሻያ አለ Network update available
50004ጥሪዎችን ማድረግ፣ የፅሑፍ መልዕክት መላክ፣ እና ሌሎችም ማድረግ እንድትችል ያንተ የሞባይል አገልግሎት አቅራቢህ የስልክህን አውታረ መረብ ላይ ማሻሻያ እያደረገ ነው፡፡

ማሻሻያው እንደተደረገ የፅሑፍ መልዕክት ይደርሰሃል፡፡
Your mobile operator is updating your phone network so you'll be able to make phone calls, send text messages, and more.

You'll get a text message when the update is done.
50005የአውታረ መረብ መለያህ ተሻሽሏል እንዲሁም ለመቀጠል ዝግጁ ነው፡፡ Your network profile is updated and ready to go.
50006ማሻሻያውን ሰርዝ cancel update
50007ያንተ የሞባይል አገልግሎት ሰጪ የአውታረ መረብ መለያህን ለማሻሻል አልቻለም፡፡ ድጋፍ ለማግኘት ከደወልክላቸው፤ ይህንን የስህተት ኮድ ማየትህን ንገራቸው: %1. Your mobile operator wasn't able to update your network profile. If you call them for help, tell them you saw this error code: %1.
50009ተጨማሪ መተግበርያዎችን እያወረደ ነው Downloading additional apps

EXIF

File Name:DMAppsRes.dll.mui
Directory:%WINDIR%\WinSxS\amd64_microsoft-windows-d..dmappsres.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_a0bcd92e7134b376\
File Size:10 kB
File Permissions:rw-rw-rw-
File Type:Win32 DLL
File Type Extension:dll
MIME Type:application/octet-stream
Machine Type:Intel 386 or later, and compatibles
Time Stamp:0000:00:00 00:00:00
PE Type:PE32
Linker Version:14.10
Code Size:0
Initialized Data Size:9728
Uninitialized Data Size:0
Entry Point:0x0000
OS Version:10.0
Image Version:10.0
Subsystem Version:6.0
Subsystem:Windows GUI
File Version Number:10.0.15063.0
Product Version Number:10.0.15063.0
File Flags Mask:0x003f
File Flags:(none)
File OS:Windows NT 32-bit
Object File Type:Dynamic link library
File Subtype:0
Language Code:Unknown (045E)
Character Set:Unicode
Company Name:Microsoft Corporation
File Description:DMAppsRes
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Internal Name:DMAppsRes
Legal Copyright:© Microsoft Corporation. ሙሉ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Original File Name:DMAppsRes.dll.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0

What is DMAppsRes.dll.mui?

DMAppsRes.dll.mui is Multilingual User Interface resource file that contain Amharic language for file DMAppsRes.dll (DMAppsRes).

File version info

File Description:DMAppsRes
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Company Name:Microsoft Corporation
Internal Name:DMAppsRes
Legal Copyright:© Microsoft Corporation. ሙሉ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Original Filename:DMAppsRes.dll.mui
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Translation:0x45E, 1200