10000 | Phone Service |
Phone Service |
10001 | መሳሪያው ላይ ያለው የስልክ ሁኔታ ያስተዳድራል። |
Manages the telephony state on the device |
10002 | ያስገባሀቸው የይለፍ ቃች ተዛማጃ አይደሉም። |
The passwords you typed don't match. |
10003 | የይለፍቃል ተቀይረዋል |
Password changed |
10004 | የይለፍ ቃሉ ልክ አይደለም። ትክክለኛውን የይለፍ ቃል በማስገባት እንደገና ሞክር። |
The password isn't valid. Enter the correct password and try again. |
10005 | አውታመረቡን ሊያገኘው አልቻለም። እንደገና ሞክር። |
Can't access the network. Try again. |
10007 | ይህ ኮድ የሚደገፍ አይደለም። |
This code isn't supported. |
10008 | መስፈርቶቹ ልክ ያልሆኑ ናቸው። |
The parameters are invalid. |
10010 | ይህንን ኮድ የሆነ ችግር አጋጥሞታል። |
There was a problem with this code. |
10012 | ክፈፍለጊዜ ተዘግተዋል |
Session closed |
10014 | SIM ካርዲ ጠፍተዋል። |
The SIM card is missing. |
10015 | PUK ይፈለጋል |
PUK required |
10017 | SIM ልክ አይደለም። |
The SIM card is invalid. |
10018 | ውሱን አደዋወል ቁጥር ሞድ SIM ካርድህ ላይ በርቶ ስለሚገኝ ጥሪው ሊጠናቀቅ አይችልም |
The call can't be completed because Fixed Dialing Number mode is enabled on your SIM card. |
10019 | ኮድ ተልከዋል |
Code sent |
10020 | ተሳክቷል |
Succeeded |
10021 | ስልክ ተከፍተዋል |
Phone unblocked |
10022 | አገልግሎት ነቅተዋል |
Service enabled |
10023 | የ %1 አገልግሎት ነቅተዋል |
Service enabled for %1 |
10024 | አገልግሎት ተሰንክለዋል |
Service disabled |
10025 | የ %1 አገልግሎት ተሰንክለዋል |
Service disabled for %1 |
10026 | የአገልግሎት ሁኔታው አልታወቀም |
Service state unknown |
10027 | ማሳለፍ %1 %2 ወደ %3 ለ %4 ነው |
Forward %1 is %2 to %3 for %4 |
10028 | ማሳለፍ %1 %2 ለ %4 ነው |
Forward %1 is %2 for %4 |
10029 | ማሳለፍ %1 %2 ወደ %3 ለ %4 ከ %5 ሴኮንዶች በኋላ |
Forward %1 is %2 to %3 for %4 after %5 seconds |
10030 | ማሳለፍ %1 %2 ለ %4 ከ %5 ሴኮንዶች በኋላ |
Forward %1 is %2 for %4 after %5 seconds |
10031 | ማሳለፍ %1 %2 ወደ %3 |
Forward %1 is %2 to %3 |
10032 | ማሳለፍ %1 %2 ነው |
Forward %1 is %2 |
10033 | ማሳለፍ %1 %2 ወደ %3 ከ %5 ሴኮንዶች በኋላ |
Forward %1 is %2 to %3 after %5 seconds |
10034 | ማሳለፍ %1 %2 ከ %5 ሴኮንዶች በኋላ |
Forward %1 is %2 after %5 seconds |
10035 | የነቃ |
Enabled |
10036 | የተሰናከለ |
Disabled |
10037 | ያለምንም ቅድመሁኔታ |
Unconditionally |
10038 | የተጨናነቁ ጥሪዎች |
Busy calls |
10039 | መልስ ከሌለ |
If no reply |
10040 | ስልኩ ሊደረስበት የሚችል ካልሆነ |
If phone isn't reachable |
10041 | ሁሉም ጥሪዎች |
All calls |
10042 | ሁሉም ጥሪዎች በቅድመሁኔታ መሰረት |
All calls conditionally |
10043 | %1 |
%1 |
10044 | %1 እና %2 |
%1 and %2 |
10045 | %1፣ %2 እና %3 |
%1, %2, and %3 |
10046 | %1፣ %2፣ %3 እና %4 |
%1, %2, %3, and %4 |
10047 | %1, %2, %3, %4, እና %5 |
%1, %2, %3, %4, and %5 |
10048 | %1, %2, %3, %4, %5, እና %6 |
%1, %2, %3, %4, %5, and %6 |
10049 | %1, %2, %3, %4, %5, %6, እና %7 |
%1, %2, %3, %4, %5, %6, and %7 |
10050 | %1, %2, %3, %4, %5, %6, %7, እና %8 |
%1, %2, %3, %4, %5, %6, %7, and %8 |
10051 | ድምጽ |
Voice |
10052 | ውሂብ |
Data |
10053 | ፋክስ |
Fax |
10054 | SMS |
SMS |
10055 | የውሂብ ሰርኪዩት ማመሳሰል |
Data circuit sync |
10056 | የውሂብ ሰርኪዩት አልተመሳሰለም |
Data circuit async |
10057 | ፓኬት ማግኘት |
Packet access |
10058 | PAD ማግኘት |
PAD Access |
10059 | የአደጋ ጊዜ ጥሪ |
Emergency call |
10060 | ድምጽ መልእክት |
Voicemail |
10062 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %3 በ %2 አንተ SIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %3 at %2 from your SIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
10063 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %2 አንተ SIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %2 from your SIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
10064 | ስልክ |
Phone |
10067 | ደውል |
Call |
10068 | የጥሪ ክልከላ የክንውን አውዶችህ ወደዚህ ቁጥር እንድትደውል አይፈቅዱልህም። የጥሪ ክልከላ አሰንክልና እንደገና ደውል። |
Your call barring settings don't allow a call to this number. Disable call barring and try calling again. |
10069 | ውሱን አደዋወል ቁጥር (FDN) ሞድ ወደዚህ ቁጥር መደወል አይፈቅድም። FDN አሰንክልና እንደገና ደውል። |
Your Fixed Dialing Number (FDN) mode doesn't allow a call to this number. Disable FDN mode and try calling again. |
10070 | ድምጽ መልእክተት አልታነጸም። የድምጽ መልእክት ቁጥርህ አስገባና እንደገና ሞክር። |
Voicemail isn't set up. Enter your voicemail number and try again. |
10071 | በመጠበቅ ላይ... |
Waiting... |
10072 | ጥሪውን ሊያደርግ አይችልም። እባክህ ሌላ ጥሪ ከማድረግህ በፊት መጀመሪያ ይህንን ጥሪ ጨርስ። |
Can't place the call. Please end your current call before placing an additional call. |
10073 | ሊገናኝ አልቻም |
Can't connect |
10074 | ደካማ የገመድ አልባ ሲግናል ወይም የተሳሳተ ቁጥር ሊኖርዎት ይችል ይሆናል። |
You may have a weak wireless signal, or the wrong number. |
10076 | ልትደውልለት እየሞከርክለት ያለሀው ሰው ገቢ ጥሪዎችን እንዳይቀበል ተከልክለዋል። |
The person you're trying to call is restricted from receiving incoming calls. |
10077 | ሊገናኝ አልቻለም። የአውታረመረብ ሽፋን መኖሩን አረጋግጥና እንደገና ሞክር። |
Can't connect. Make sure you have network coverage, and try again. |
10078 | ጥሪው ሊጠናቀቅ አልቻም። |
The call can't be completed. |
10080 | SIM ካርዱ ተጨናንቋል፣ እባክህ እንደገና ሞክር። |
The SIM card is busy, please try again. |
10081 | አውታመረብ አገልግሎቶ አልተገኘም። እባክህ እንደገና ሞክር። |
The network service is unavailable. Please try again later. |
10082 | ይህን ስልክ ለአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ብቻ ልትጠቀምበት ትችላለህ። |
You can use this phone for emergency calls only. |
10083 | ሌላ መስመር ስላልተገኘ ድምጽ መልእክት መላክ አልተቻለም። |
Can't call voicemail because another line isn't available. |
10084 | ጥሪ ሊያስተላልፍ አልቻለም። |
Can't transfer call. |
10085 | የአገልግሎት ኮዶችን ቀጥታ ከስልክህ መደወያ ሰሌዳ አስገባ። |
Enter service codes directly from the phone's dial pad. |
10089 | አውሮፕላን ሞድ አሁን ጠፍቶ ነው የሚገኘው |
Airplane mode is now off |
10091 | እሺ |
OK |
10092 | ተወው |
Cancel |
10093 | ድምጽ መልእክት ቁጥር ሊያስቀምጥ አልቻም። |
Can't save voicemail number. |
10094 | በአደጋ ጊዜ መልሶ መደወል ሞድ |
In Emergency Callback Mode |
10095 | ስልክህን በመደበኛነት ለመጠቀም ይህ ሞድ ሰርዘው። |
Cancel this mode to use your phone as you normally would. |
10096 | ሞዱን ሰርዘው |
Cancel mode |
10097 | የአስቸኳ ጥሪ ይደውሉ |
Dial emergency call |
10108 | ተንቀሳቃሽ ግንኙነት አብራ? |
Turn on cellular connection? |
10109 | ስልክህ በአውሮፕላን ሞድ ላይ ነው። ለመደወል፣ ተንቀሳቃሽ ግንኙነትህን አብራው። |
Your phone is in airplane mode. To make a call, turn on your cellular connection. |
10110 | አብራ |
Turn on |
10115 | ላክ |
Send |
10116 | ዝጋ |
Close |
10117 | ክፍጊዜው አብቅትዋል። |
The session timed out. |
10118 | የሆነ ነገር ስለተከሰተ ይህ እርምጃ ልናጠናቀው አልቻልንም። |
Something happened and we couldn't complete this action. |
10128 | የቪድዮ ጥሪ ማድረግህን ቀጥል? |
Continue with video call? |
10129 | ይህ በማቆየት ላይ ያለውን ጥሪ ይጨርሰዋል። ቀጥል? |
This will end the call that's on hold. Continue? |
10130 | ቀጥል |
Continue |
10132 | የቪድዮ ጥሪ ሊጀምር አልቻም |
Can't start video call |
10133 | %1 በአሁኑ ሰአት ወደ %2 አልገባም። |
%1 is currently not signed into %2. |
10140 | አቀናብር |
Set |
10142 | ነባሪ መተግበሪያ ይቀናበር? |
Set default app? |
10143 | %1!s! ን እንደ የእርስዎ ነባሪ የደዋይ መታወቂያ መተግበሪያ ሊያቀናብሩት ይፈልጋሉ? |
Do you want to set %1!s! as your default caller ID app? |
10144 | %1!s! እንደ የእርስዎ ነባሪ የአይፈለጌ መልዕክት ማጣሪያ መተግበሪያ ሊያቀናብሩት ይፈልጋሉ? |
Do you want to set %1!s! as your default spam filter app? |
50001 | SIM/UIM ካርዲ ጠፍተዋል። |
The SIM/UIM card is missing. |
50002 | SIM/UIM ካርዱ ልክ አይደለም። |
The SIM/UIM card is invalid. |
50003 | ውሱን አደዋወል SIM/UIM ካርድህ ላይ ስለነቃ ጥሪው ሊጠናቀቅ አይችልም። |
The call can't be completed because Fixed Dialing Number mode is enabled on your SIM/UIM card. |
50004 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %3 በ %2 አንተ SIM/UIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %3 at %2 from your SIM/UIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
50005 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %2 አንተ SIM/UIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %2 from your SIM/UIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
50006 | የ SIM/UIM ካርዱ ተጨናንቋል፣ እባክህ እንደገና ሞክር። |
The SIM/UIM card is busy, please try again. |
50008 | መደወል አይችልም |
Can't call |
50009 | ያለህበት ቦታ የሮሚንግ ቦታ ስለሆነ ወደ ሆነ ሰው ለመደወል የድምጽ ሮሚንጉን ማብራት አለብህ። ይህንን በ የክንውን አውዶች ግንኙነትና እና ገመድ አልባ ሴሉላር እና SIM ላይ ማከናወን ትችላለህ። |
You need to turn on voice roaming to call someone because you're in a roaming area. You can do this in Settings Network & wireless Cellular & SIM. |
50010 | የክንውን አውዶች |
Settings |
50020 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %3 በ %2 አንተ UIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %3 at %2 from your UIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
50021 | አቋራጭ ተጠቅመህ %1# ከ %2 አንተ UIM ካርድ ለመደወል፣ ደውል የሚለውን ምረጥ። ወደ ሌላ ቁጥር ለመደወል ሰርዝ የሚለውን በመምረጥ መደወልህን ቀጥል። |
To use the shortcut %1# to dial %2 from your UIM card, select Call. To dial a different number, select Cancel and continue dialing. |
50023 | የ UIM ካርዱ ተጨናንቋል፣ እባክህ እንደገና ሞክር። |
The UIM card is busy, please try again. |
50024 | ያለህበት ቦታ የሮሚንግ ቦታ ስለሆነ ወደ ሆነ ሰው ለመደወል የድምጽ ሮሚንጉን ማብራት አለብህ። ይህንን በ የክንውን አውዶች ግንኙነትና እና ገመድ አልባ ሴሉላር እና SIM/UIM ላይ ማከናወን ትችላለህ። |
You need to turn on voice roaming to call someone because you're in a roaming area. You can do this in Settings Network & wireless Cellular & SIM/UIM. |
50025 | ለድምጽ ጥሪ የሚሆኑ መተግበሪያዎች |
Apps for voice calls |
50026 | ማከማቻው ላይ መተግበሪያ ፈልግ? |
Search for an app in the Store? |
50027 | የቪድዮ ጥሪ እንድታደርግ የሚያስችልህ መተግበሪያ መጫን አለብህ፣ ይህንን መጋዘን ላይ እንድታገኝ እንተባበርሀለን። |
You need to install an app that lets you make voice calls, and we can help you find one in the Store. |
50028 | አዎ |
Yes |
50029 | አይ |
No |
50030 | LTE የቪድዮ ጥሪ አብራው? |
Turn on LTE video calling? |
50031 | LTE የቪድዮ ጥሪ ጠፍቶ ነው ያለው። የቪድዮ ጥሪ ለማድረግ፣ LTE የቪድዮ ጥሪ አብራው። |
LTE video calling is turned off. To make a video call, turn on LTE video calling. |
50034 | LTE የቪድዮ ጥሪ |
LTE video calling |
50035 | ስታንደርድ ውሂብ እና ድምጽ ዋጋ በቪድዮ ጥሪዎችም ይተገበራሉ። የቪድዮ ጥሪዎችን ማድረግና መቀበል እንደምትችል ሌሎች ሰዎች ማወቅ ይችላሉ። |
Standard data and voice rates apply during video calls. Other people may discover that you can make and receive video calls. |
50036 | ይህን መልእክት ደግበህ አታሳይ |
Don't show this message again |
50038 | ቪድዮ |
Video |
50039 | በ Wi-Fi በኩል ይደወል? |
Call over Wi-Fi? |
50040 | ጥሪውን በተንቀሳቃሽ አውታረ መረብ ላይ ማጠናቀቅ አይቻልም። የ Wi-Fi ጥሪን በ SIM የክንውን አውዶች ውስጥ ያብሩ፣ በመቀጠል እንደገና ለመደወል ይሞክሩ። |
Can't complete the call over a cellular network. Turn on Wi-Fi calling in SIM settings, then try calling again. |
50043 | ይህን መልዕክት ደግመህ አታሳይ |
Don't show this message again |
50044 | በ WLAN በኩል ይደወል? |
Call over WLAN? |
50045 | ጥሪውን በተንቀሳቃሽ አውታረመረብ ላይ ማጠናቀቅ አይቻልም። የ WLAN ጥሪ አደራረግን በ SIM የክንውን አውዶች ውስጥ ያብሩ፣ እና በመቀጠል እንደገና ለመደወል ይሞክሩ። |
Can't complete the call over a cellular network. Turn on WLAN calling in SIM settings, then try calling again. |
50100 | %1 %2 |
%1 %2 |
50101 | %1 - ኮንፈረንስ %2 |
%1 - conference %2 |
50102 | ያልታወቀ |
Unknown |
50200 | አሁን ያለው ጥሪ ያስቁሙ፣ በመቀጠል ቅድሚያ ተሰጪውን ጥሪ እንደገና ለማድረግ ይሞክሩ። |
End the current call, then try to make the priority call again. |