accessibilitycpl.dll.mui የቁጥጥር ፓነል ተደራሽነት ቀላልነት 5c20fb09b0549531fcea43e2f09ff9ca

File info

File name: accessibilitycpl.dll.mui
Size: 30208 byte
MD5: 5c20fb09b0549531fcea43e2f09ff9ca
SHA1: 4fcce05c53067597445aabbc5c5c35cd4d2242fe
SHA256: 4a3142e85960733e16346e522e7c986eddf0081db633ee72002fb166540848b8
Operating systems: Windows 10
Extension: MUI

Translations messages and strings

If an error occurred or the following message in Amharic language and you cannot find a solution, than check answer in English. Table below helps to know how correctly this phrase sounds in English.

id Amharic English
2%d%s%d ሰከንዶች %d%s%d seconds
3ስለ ተጨማሪ አጋዥ ቴክኖሎጂዎች መስመር ላይ እወቅ Learn about additional assistive technologies online
4መልሶችዎ የሚመከሩ የክንውን አውዶችን ብቻ ለመለየት አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ሌላ ፕሮግራም ወይም የድር ጣቢያ ፍላጎትዎን በተሻለ ሁኔታ ለማሟላት ይህንን መረጃ ለመጠቀም ከፈለገ፣ በፕሮግራሙ በግልጽ ፈቃድ ይጠየቃሉ። የግላዊነት መግለጫ Your answers are used to determine recommended settings only. If another program or Web site wants to use this information to better suit your needs, you will be explicitly asked for permission by that program. Privacy Statement
5%d ደቂቃዎች %d minutes
61 ደቂቃ 1 minute
7%d ሰከንዶች %d seconds
10የመዳረሻ ማቃለያ ማእከል Ease of Access Center
45ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንደሚቀል ያድርጉ። Make your computer easier to use.
46ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ (ለማየት) Get recommendations to make your computer easier to use (eyesight)
47ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ (ክህሎት) Get recommendations to make your computer easier to use (dexterity)
48ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ (ለማዳመጥ) Get recommendations to make your computer easier to use (hearing)
49ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ (ለመናገር) Get recommendations to make your computer easier to use (speech)
50ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ (ስነ አዕምሯዊ) Get recommendations to make your computer easier to use (cognitive)
56ኮምፒዩተሩን ካለ ማሳያ ይጠቀሙ Use the computer without a display
57ኮምፒዩተሩን ለማየት እንዲቀል ያድርጉ Make the computer easier to see
58መዳፊቱን ለአጠቃቀም እንድትቀል ያድርጉ Make the mouse easier to use
59የቁልፍ ሰሌዳውን ለአጠቃቀም እንዲቀል አድርግ Make the keyboard easier to use
60ኮምፒዩተሩን ካለ መዳፊት እና የቁልፍ ሰሌዳ ይጠቀሙ Use the computer without a mouse or keyboard
61የጽሑፍ ወይም የምስል አማራጮችን ለድምጽ ይጠቀሙ Use text or visual alternatives for sounds
62ተግባሮች ላይ ለማተኮር ቀላል ያድርጉት Make it easier to focus on tasks
63የመዳፊት ቁልፎችን ያዋቅሩ Set up Mouse Keys
64ማጣሪያ ቁልፎችን ያዋቅሩ Set up Filter Keys
65የድጋሚና የዝግታ ቁልፎችን ያሰናዱ Set up Repeat and Slow Keys
66የሚመከሩ የክንውን አውዶች Recommended settings
67በመለያ መግቢያ የክንውን አውዶችን ለውጥ Change sign-in settings
68የሚጣበቁ ቁልፎችን አዘጋጅ Set up Sticky Keys
70&ከፍተኛ ንጽጽር ያለው ገጽታ ምረጥ Choose a High Cont&rast theme
72%s በመለያ ከመግባት በኋላ %s after sign-in
73%s በመለያ በመግባት ላይ %s at sign-in
74በገጽ ዕይታ ላይ ጽሑፍ ስማ ጮክ ብለህ አንብብ (ተራኪ) Hear text on screen read aloud (Narrator)
75በገጽ ዕይታ ላይ ያሉ ንጥሎችን አሳድግ (ማጉያ) Make items on the screen larger (Magnifier)
76ያለቁልፍ ሰሌዳ ተይብ (በገጽ ዕይታ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ) Type without the keyboard (On-Screen Keyboard)
78በአንድ ጊዜ አንድ ቁልፍ ብቻ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ተጫን (አጣባቂ ቁልፎች) Press keyboard shortcuts one key at a time (Sticky Keys)
79ቁልፎችን በተደጋጋሚ ከተጫንኩ፣ ትርፍ መጫኖችን ችላ በል (ማጣሪያ ቁልፎች) If I press keys repeatedly, ignore extra presses (Filter Keys)
80በገጽ ዕይታ ላይ መዳፊትን ለማንቀሳቀስ አሃዛዊ የቁልፍ ሰሌዳን ተጠቀም (መዳፊት ቁልፎች) Use the numeric keypad to move the mouse around the screen (Mouse Keys)
81CAPS LOCK፣ NUM LOCK፣ ወይም SCROLL LOCK ሲጫኑ ድምጽ ስማ (መቀያየሪያ ቁልፎች) Hear a tone when you press CAPS LOCK, NUM LOCK, or SCROLL LOCK (Toggle Keys)
82ንኪ እና ጽላቶችን ለመጠቀም ቀላል አድርግ Make touch and tablets easier to use
83ተራኪ Narrator
84አጉሊ Magnifier
85በገጽ ዕይታ ላይ ቁልፍ ሰሌዳ On-Screen Keyboard
86ምንም None
1100ኮምፒዩተሩን ካለ ማሳያ ተጠቀሙ Use the computer without a display
1102የመዳፊት ጠቋሚዎች Mouse pointers
1103መዳፊቷን በቁልፍ ሰሌዳዉ ይቆጣጠሩ Control the mouse with the keyboard
1105Other programs installed Other programs installed
1106መደበኛ ነ&ጭ &Regular White
1107መ&ደበኛ ጥቁር Reg&ular Black
1108መደበኛ መገልበ&ጫ Re&gular Inverting
1109&ትልቅ ነጭ &Large White
1110ት&ልቅ ጥቁር Large &Black
1111ትልቅ መ&ገልበጫ Large &Inverting
1112በጣም ግዙፍ &ነጭ E&xtra Large White
1113በ&ጣም ግዙፍ ጥቁር Extra Large Blac&k
1114&በጣም ግዙፍ ግልበጣ Extra Large I&nverting
1115መዳፊቷን በመጠቀም መስኮት&ን አግብር Activate a &window by hovering over it with the mouse
1117ጽሑፎችና ገለጻዎች በከፍተኛ ድምፅ ሲነበቡ ያድምጡ Hear text and descriptions read aloud
1118ገጽ ዕይታ ላይ ያሉትን ነገሮች አተልቅ Make things on the screen larger
1119ገጽ ዕይታ ላይ ያሉትን ነገሮች በቀላሉ አሳይ Make things on the screen easier to see
1121&አጉሊውን አብራ Turn on Mag&nifier
1124ክድምጾች ይልቅ የምስል ምልክቶችን ተጠቀም Use visual cues instead of sounds
1129ለመጻፍ እንዲቀል ያድርጉ Make it easier to type
1138ኮምፒዩተርዎት ለአጠቃቀም እንደሚቀል ያድርጉ Make your computer easier to use
1139የጋራ መሣርያዎችን በፍጥነት ድረስበት Quick access to common tools
1141ይህን ክፍል ሁል ግዜ ጮክ ብ&ለህ አንብብ Al&ways read this section aloud
1142ይህን ክፍል ሁል ግዜ ቅ&ረጽ Always scan this secti&on
1143አጉሊዉን &ጀምር Start Ma&gnifier
1144&ተራኪውን ጀምር Start &Narrator
1145መጀመሪያ ገጽ ዕይታ የቁልፍ &ሰሌዳ Start On-Screen &Keyboard
1148&ከፍተኛ ንጽጽርን አዋቅር Set &up High Contrast
1153ሁሉንም የክንውን አውዶች አስስ Explore all settings
1155ለማየት መሳን አትባ Optimize for blindness
1157የምስል ማሳያውን በአግባቡ ይጠቀሙ Optimize visual display
1159አማራጭ የግቤት መሳሪያዎችን ያዋቅሩ Set up alternative input devices
1161የመዳፊት ና የሌሎች የመጠቆሚያ መሳሪያዎችን የክንውን አውድ ያስተካክሉ Adjust settings for the mouse or other pointing devices
1163የቁልፍ ሰሌዳውን የክንውን አውድ ያስተካክሉ Adjust settings for the keyboard
1165የድምጽ አማራጮችን አዋቅር Set up alternatives for sounds
1167ለማንበብ እና ለመጻፍ መዋቅሩን ያስተካክሉ Adjust settings for reading and typing
1168የግዜ እግዶችን እና ብልጭ ባይ ምስሎችን አስተካክል Adjust time limits and flashing visuals
1169ቁጥራዊ የቁልፍ ሰሌዳዉን ተጠቅመው መዳፊቷን በገጽ ዕይታ ላይ ያንቀሳቅሱ። Use the numeric keypad to move the mouse around the screen.
1171&የመዳፊት ቁልፎችን ያዋቅሩ Set up Mouse Ke&ys
1172አቋራጭ የቁልፍ ሰሌዳዎችን (እንደ CTRL+ALT+DEL) አንድ ግዜ አንዱን ይጫኑ። Press keyboard shortcuts (such as CTRL+ALT+DEL) one key at a time.
1174የሚጣበቁ ቁልፎችን አ&ዘጋጅ Set up Sti&cky Keys
1175CAPS LOCKያ፣NUM LOCK እና SCROLL LOCK ሲጫኑ ድምጽ አሰማ። Hear a tone when you press CAPS LOCK, NUM LOCK, or SCROLL LOCK.
1176&ቀያሪ ቁልፎችን አንቃ Turn on Toggle &Keys
1177NUM LOCKን ለ&5 ሰከንዶች በመጫን ቀያሪ ቁልፎችን አንቃ Turn on Toggle Keys by holding down the NUM LOCK key for &5 seconds
1178አጭር ወይም ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ተው ወይም ዝግ አድርግና የቁልፍ ሰሌዳ ድግግሞሽ መጠንን አስተካክል። Ignore or slow down brief or repeated keystrokes and adjust keyboard repeat rates.
1179የማጣሪያ ቁልፎችን &አብራ Turn on F&ilter Keys
1180&ማጣሪያ ቁልፎችን ያዋቅሩ Set up Fi<er Keys
1181የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን እና የመዳ&ረሻ ቁልፎችን ከግርጌ አስምርባቸዉ U&nderline keyboard shortcuts and access keys
1184የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ለአጠቃቀም እንዲቀሉ ያድርጉ Make it easier to use keyboard shortcuts
1187የ&ቀኘ SHIFT ቁልፍ ን ለ 8 ሰከንድ በመጫን ማጣሪያ ቁልፎችን አብራ Turn on Filter &Keys when right SHIFT is pressed for 8 seconds
1188የማጣሪያ አማራጮች Filter options
1189&አንጣሪ ቁልፎችን አብራ Turn on &Bounce Keys
1190ሳታስበው በጣቶችህ ቁልፍን ከነካህ፣ ባውንስ ቁልፎች ለተወሰነ ጊዜ ተደጋጋሚ የቁልፎች መጫንን ይተወዋል። If you unintentionally bounce your fingers on a key, Bounce Keys will ignore repeated keystrokes for a specific amount of time.
1191ቁልፍ መጫኖችን እስኪቀበል ድረስ ኮምፒዩተሩ ምን ያህል ጊዜ መጠበቅ አለበት? How long should the computer wait before accepting keystrokes?
1193መድገሚያ ቁልፍ እና ማ&ዘግያ ቁልፍን አብራ Turn on &Repeat Keys and Slow Keys
1194ባስቀመጡት የጊዜ ውሱንነት መሰረት ኮምፒዩተሩ አጫጭር ቁልፍ መጫኖችን ይተዋል። The computer will ignore brief keystrokes according to the time limits you set.
1195&መድገሚያ ቁልፍ እና ማዝግያ ቁልፍን አብራ አዋቅር Set &up Repeat Keys and Slow Keys
1196&ለየክንውን አውዱ መሞከሪያ እዚሀ ላይ ጽሑፍ ይተይቡ፥ Type text here to test setti&ngs:
1197ሌሎች የክንውን አውዶች Other settings
1198ቁልፎች ሲጫኑ &ወይም ተቀባይነት ሲያገኙ ደምጽ አሰማ Beep &when keys are pressed or accepted
1200ተራኪዉ በገጽ ዕይታ ላይ ያለ ማንኛዉንም ጽሑፍ ሲያነብ ድምጽ ማጉያ ያስፈልግዎታል። Narrator reads aloud any text on the screen. You will need speakers.
1201&ተራኪዉን አብራ T&urn on Narrator
1203የተር&ገብጋቢዋን አመልካች ውፍረት መጥን፥ Set the thickness of the &blinking cursor:
1204ቅድመ ዕይታ፥ Preview:
1205አላስ&ፈላጊ ማላወሶችን አጥፋ (በሚቻልበት ጊዜ) Turn off all unnecessary animations (&when possible)
1206የበስተ&ጀርባ ምስሎችን አስወግድ (በሚገኝበት ቦታ) Remove back&ground images (where available)
1207በቪድዮ ውስጥ ስለተከሰተው ነገር ስማ (በሚገኝ ጊዜ)። Hear descriptions of what's happening in videos (when available).
1208የድምጽ ገ&ለጻዎችን አብራ Turn on Aud&io Description
1209የ Windows ማሳወቂያ የንግግር ሳጥኖች ለምን ጊዜ ያህል ክፍት ሆነው መቆየት አለባ&ቸው? How long should Windows notification dialog bo&xes stay open?
1214መዳፊት ና የቁልፍ ሰሌዳ መጠቀምን አስቀር Avoid using the mouse and keyboard
1215ኮምፒዩተሩን ለመቆጣጠር፣ ፕሮግራሞችን ለመክፈት እና በንግግር ለመጻፍ ወደ ማይክሮፎን ይናገሩ። Speak into a microphone to control the computer, open programs, and dictate text.
1216ንግግር መ&ለየትን ተጠቀም &Use Speech Recognition
1217ከቁልፍ ሰሌዳው ስዕል ላይ ቁልፎች በመምረጥ በመዳፊት ወይም እንደ ጆይስቲክ ያሉ የመጠቆሚያ መሳሪያ በመጠቀም ጻፍ። Type using the mouse or another pointing device such as a joystick by selecting keys from a picture of a keyboard.
1218የገጽ ዕይታ የቁልፍ &ሰሌዳ ተጠቀም Use On-Screen &Keyboard
1221&የመዳፊት ቁልፎችን የግራ ALT+ ግራ SHIFT + NUM LOCK በመጠቀም ያብሩ Turn on Mouse &Keys with left ALT + left SHIFT + NUM LOCK
1222የጠቋሚ ፍጥነት Pointer speed
1223ከፍተኛ ፍጥነት፥ Top speed:
1224ዝቅተኛ Low
1225ከፍተኛ High
1226ማፋጠን፥ Acceleration:
1227ዝግተኛ Slow
1228ፈጣን Fast
1229&ለማፍጠን CTRL ለማዘግየት SHIFTን ተጭነህ ያዝ Hold do&wn CTRL to speed up and SHIFT to slow down
1231የመዳፊት ቁልፍን የምትጠቀመው የNUM LOCK፥ Use Mouse Keys when NUM LOCK is:
1232የ&በራ O&n
1233አጥፋ Off
1234የመዳፊት ቁልፍ አዶን በ&ተግባር አሞሌ ላይ አሳይ Display the Mouse Ke&ys icon on the taskbar
1236ጽሑፎች ጮክ ብለዉ ሲነበቡ ያድምጡ Hear text read aloud
1237ጽሑፍን &ወደ ንግግር አቀናብር &Set up Text to Speech
1239መድገሚያ ቁልፍ እና ማዝግያ ቁልፍን አብራ አዋቅር Set up Repeat Keys and Slow Keys
1240ቁልፍን ተጭነው በምትቆይበት ጊዜ ተደጋጋሚ የቁልፍ መጫኖችን አስወግድ Avoid repeated keystrokes when you hold down a key
1242ሁሉንም ተ&ደጋጋሚ የቁልፍ መጫኖች ተው Ig&nore all repeated keystrokes
1244የቁልፍ &ሰሌዳን ድግግሞሽ መጠን አዘግይ Slow down keyboard repeat &rates
1246ተከታታይ ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ከመቀ&በልዎ በፊት ኮምፒዩተሩ ምን ያህል መጠበቅ ይኖርበታል? How &long should the computer wait before accepting subsequent repeated keystrokes?
1247የመጀመሪያ ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ከመቀበልዎ በፊት ኮምፒዩተሩ ምን ያህል መጠበቅ ይኖርበታል? How long should the computer wait before accepting the first repeated keystroke?
1248የአጋጣሚ ቁልፍ መጫኖችን አስወግድ Avoid accidental keystrokes
1249የቁልፍ መጫኑን ኮምፒዩተርዎ ከመቀበሉ በፊት ለምን ያህል ጊዜ ቁልፉን ተጭ&ነው መቆየት ይፈልጋሉ? How long do you want to hold down a &key before your computer accepts the keystroke?
1251ኮምፒዩተርዎ ለአጠቃቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ Get recommendations to make your computer easier to use
1252የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ኮምፒዩተርዎ ለማየት፡ለመስማትና ለአጠቃቀም እንዲቀል የሚያረጉ ምክሮችን ይቀበሉ። Answer the following questions to get recommendations for settings that can make your computer easier to see, hear, and use.
1253ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚሆኑዎትን አረፍተሀሳቦች በሙሉ ይምረጡ። ሲጨርሱ የትኛውን የክንውን አውድ ማብራት እንደሚኖርብዎት መምረጥ ይችላሉ። For each question, select all statements that apply to you. When you're done, you can decide which settings to turn on.
1255እይታ (1 ከ 5) Eyesight (1 of 5)
1256መነጽር ባ&ረኩበት ወቅት እንኳን ምስሎችን ና ጽሑፎችን በቲቪ ማየት ከባድ ነዉ። Images and te&xt on TV are difficult to see (even when I'm wearing glasses).
1257የብርሃኑ ኹኔታ ምስሎችን &በማሳያዬ ላይ ለማየት ከባድ አድርጎታል። Lighting conditions make it difficult to &see images on my monitor.
1258ማየት የ&ተሳነኝ ነኝ። I am b&lind.
1259መነጽር ቢያስተካክ&ለውም ሌላ ዓይነት የዕይታ ችግር አለብኝ። I have another type of vision &impairment (even if glasses correct it).
1263&ቀጥሎ &Next
1264ተ&ወው &Cancel
1265ክህሎት (2 ከ/የ 5) Dexterity (2 of 5)
1266እርሳስ ና እስኪሪብቶ መጠቀም &ከባድ ነዉ። &Pens and pencils are difficult to use.
1267አካላዊዉ ሁኔታ ጣቶቼን ፣ እጆቼን &በአግባቡ እንዳልጠቀም ተጽኖ አሳድረዉብኛል። A physical condition affects the &use of my arms, wrists, hands, or fingers.
1268የቁልፍ &ሰሌዳዉን አልተጠቀምኩም። I do not use a &keyboard.
1269መስማት (3 ከ 5) Hearing (3 of 5)
1270የመስሚያ እርዳታ ቢኖርም እንኳን ውይይቶችን መስማት አስ&ቸጋሪ ሊሆን ይችላል። C&onversations can be difficult to hear (even with a hearing aid).
1271የበስ&ተጀርባ ድምጽ ኮምፒዩተሩን ለመስማትአስቸጋሪ ያረገዋል። &Background noise makes the computer difficult to hear.
1272መስማት ይ&ከብደኛል። I a&m hard of hearing.
1273መስማት የተሳ&ነኝ ነኝ። &I am deaf.
1274ምክንያታዊነት (5 ከ 5) Reasoning (5 of 5)
1275ብዙዉን ግዜ &ለማስተዋል ይከብደኛል። It is often d&ifficult for me to concentrate.
1276እን&ደ ዲስሌክስያ ያለ የመማር ጉዳተኝነት አለብኝ። I have a &learning disability, such as dyslexia.
1277ብዙዉን ግዜ &ነገሮችን ለማስታወስ ይከብደኛል። It is often difficult for me to remember thin&gs.
1278&ተሰርቷል D&one
1281የመ&ዳፊት ቁልፎችን አብራ Turn on &Mouse Keys
1282አጣብ&ቂ ቁልፎችን አብራ Tu&rn on Sticky Keys
1284የመጠቆሚያ መሳሪያ በመጠቀም ጻፍ Type using a pointing device
1286የማጣሪያ ቁልፎች አዶን የ&ተግባር አሞሌ ላይ አሳይ Displa&y the Filter Keys icon on the taskbar
1288ለምትኬ እንደነበር መመለሻ ነጥብ ፍጠር Create a restore point for backup
1289የምስል ማስጠንቀቂያ ምረጥ Choose visual warning
1290&ምንም &None
1291ንቁ መግ&ለጫ ጽሑፍ አሞሌን ብልጭ አድርግ Flash active caption &bar
1292ንቁ &መስኮትን ብልጭ አድርግ Flash active &window
1293ዴስክቶፕን ብልጭ &አድርግ Flash des&ktop
1295SHIFT ቁልፍን 5 ግዜ በ&መጫን አጣባቂ ቁልፍን አብራ Turn on Sticky &Keys when SHIFT is pressed five times
1296አማራጮች Options
1297ለዋጭ ቁልፎችን በ&ረድፍ ሁለቴ ሰትጫን ቆልፋቸው &Lock modifier keys when pressed twice in a row
1298ሁለት ቁልፎች &በአንድ ጊዜ ሲጫኑ ተጣባቂ ቁልፎችን አጥፋ T&urn off Sticky Keys when two keys are pressed at once
1299ግብረመልስ Feedback
1300&ለዋጭ ቁልፎች ሲጫኑ ድምጽ አጫውት Pla&y a sound when modifier keys are pressed
1301የአጣብቂ ቁልፎችን አዶ በ&ተግባር አሞሌ ላይ አሳይ D&isplay the Sticky Keys icon on the task bar
1302አጉሊ በገጽ ዕይታ የትኛውም ቦታ ላይ ከማግላቱም በላይ በዚያ አካባቢ ያለውን ማንኛውንም ነገር ያተልቃል። ማጉያን ለማንቀሳቀስ፣ በአንድ ቦታ ልትቆልፈው ወይም መጠኑን ልትቀያይረው ይችላሉ። Magnifier zooms in anywhere on the screen, and makes everything in that area larger. You can move Magnifier around, lock it in one place, or resize it.
1304እ&ሺ &OK
1305ተወው Cancel
1306ተግ&ብር A&pply
1307ሌሎች &ሰዎች በውይይት ወቅት እኔን መረዳት ያስቸግራቸዋል (ሆኖም ግን ይህ የሆነዉ በዘይቤ ችግር አይደለም)። Other &people have difficulty understanding me in a conversation (but not due to an accent).
1308&መናገር መሳን አለኝ። I have a &speech impairment.
1309የመዳረሻ ማቅለያ የክንውን አውዶችን ክፍት ለማድረግ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን በምትጠቀምበት ጊዜ፥ When using keyboard shortcuts to turn Ease of Access settings on:
1312ንግግር(4 ከ 5) Speech (4 of 5)
1314ኮምፒዩተርዎ ለአጠቃ&ቀም እንዲቀል ምክር ይቀበሉ Get &recommendations to make your computer easier to use
1319ይህንንም ተመልከት See also
1320አጉሊው የገጽ ዕይታ ክፍልን ያስተልቃል። Magnifier enlarges part of the screen.
1321ተራኪ በገጽ ዕይታ ላይ ያለ ጽሑፍን ጮክ ብሎ ያነባል። Narrator reads aloud text on the screen.
1322የቁልፍ ሰሌዳ ስዕል ላይ ቁልፎችን ጠቅ በማድረግ የገጽ ዕይታ ላይ የቁልፍ ሰሌዳ መዳፊትን ወይም ሌላ የመጠቆሚያ መሳሪያን ተጠቅሞ መተየብ ይቻላል። On-Screen Keyboard makes it possible to type using the mouse or another pointing device by clicking keys on a picture of a keyboard.
1325&የጽሑፉን እና አዶዎች መጠን ለዉጥ Change the si&ze of text and icons
1326የ&መስኮት ጠርዝ ቀለም ና አሳይነትን አስተካክል Ad&just the color and transparency of the window borders
1327የማተኮሪያዉን ሬክታንግል አ&ወፍር Make the focus rectangle thic&ker
1328የ&መዳፊት የክንውን አውዶች Mouse &settings
1329የቁልፍ &ሰሌዳ የክንውን አውዶች Key&board settings
1330ተ&ሰሚ መሳሪያ እና ድምጽ ፈትለ ነገር Aud&io Devices and Sound Themes
1331ይህ የክንውን አውድ ለኮምፒዩተርዎ የሚፈግልጉትን የክንውን አውድ ለማሟላት ሊያግዝዎት ይችላል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተመከሩ የክንውን አውዶች በመከለስ ለመጠቀም የምትፈልጉትን አማራጮችን ይምረጡ። These settings can help you set up your computer to meet your needs. Review the recommended settings below and select the options that you want to use.
1332በመረጡት ምርጫ ላይ ምክር የለዉም። There are no recommendations based on your selections.
1333ከሁለት ነገሮች አንዳቸውን መሞከር ይችላሉ፥ You can try one of two things:
1334መጠይቁን እንደገና ማሟላት። Completing the questionnaire again.
1335ወደ የመዳረሻ ማቃለያ መነሻ ገጽ ተመለስ። Return to the Ease of Access home page.
1339የመዳረሻ ማቅለያ የክንውን አውዶችን ክፍት ለማድረግ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን በሚጠቀሙበት ጊዜ፦ When using keyboard shortcuts to turn Ease of Access settings on:
1342በመለያ ሲገቡ፣ በመለያ ከገቡ በኋላ፣ ወይም በሁለቱም ሁኔታ ረዳት ቴክኖሎጂዎችን በራስ ሰር እንዲጀምሩ ማድረግ ይችላሉ። ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖቸን ለእያንዳንዱ መጠቀም የሚፈልጉትን አማራጭ ይምረጡ። You can have assistive technologies start automatically when you sign in, after you sign in, or both. Select the check boxes for each option you'd like to use.
1346የሚመለከትዎትን መግለጫ በሙሉ ይምረጡ፥ Select all statements that apply to you:
1347የምስል ማስታ&ወቅያውን ለድምጽ አብራ (ድምጽ ጠባቂ) Tu&rn on visual notifications for sounds (Sound Sentry)
1348ለንግግር መገናኛ የመግለጫ ጽሑፍን አብራ(&በሚገኝ ጊዜ) T&urn on text captions for spoken dialog (when available)
1349ግራ ALT + ግራ SHIFT + PRINT SCREEN በ&ሚነካበት ጊዜ ከፍተኛ ንጽጽርን ክፈት ወይም ዝጋ Turn on or off High Contrast when &left ALT + left SHIFT + PRINT SCREEN is pressed
1357መዋቅርን &በምታበራበት ግዜ የማስጠንቀቂያ መልእክት አሳይ Display &a warning message when turning a setting on
1358መዋቅርን በምታበራበት ና በምታጠፋበት ግዜ ድምጽ አ&ሰማ &Make a sound when turning a setting on or off
1359መዋቅርን በምታበራበት ግዜ የማስጠን&ቀቂያ መልእክት አሳይ Display &a warning message when turning a setting on
1365ቁጥራዊ ቁልፈ ሰሌዳዉን ተጠቅመው መዳፊቷን በገጽ ዕይታ ላይ ያንቀሳቅሱ። Use the numeric keypad to move the mouse around the screen.
1366የ&መዳፊት ቁልፎችን አብራ Turn on &Mouse Keys
1367አጭር ወይም ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ተው ወይም ዝግ ያድርጉና የቁልፍ ሰሌዳ ድግግሞሽ መጠንን ያስተካክሉ። Ignore or slow down brief or repeated keystrokes and adjust keyboard repeat rates.
1368የ&ማጣሪያ ቁልፎችን አብራ Turn on F&ilter Keys
1369&አጣብቂ ቁልፎችን አብራ Tu&rn on Sticky Keys
1371የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን (እንደ CTRL+ALT+DEL) አንድ ግዜ አንዱን ይጫኑ። Press keyboard shortcuts (such as CTRL+ALT+DEL) one key at a time.
1372ከፍተኛ ንጽጽር High Contrast
1373Magnifier enlarges part of the screen. Magnifier enlarges part of the screen.
1374On-Screen Keyboard makes it possible to type using the mouse or another pointing device by clicking keys on a picture of a keyboard. On-Screen Keyboard makes it possible to type using the mouse or another pointing device by clicking keys on a picture of a keyboard.
1376ከፍተኛ ንጽጽር የዓይን ውጥረትን ለመቀነስ እና ነገሮችን በቀላሉ ለማንበብ እንዲቻል በቀለሞች ላይ ያለውን ንጽጽር ይጨምራል። እሱን ለማብራት፣ ግራ Shift+ግራ Alt+ Print Screen ተጫን። High contrast increases the contrast in colors to reduce eyestrain and make things easier to read. To turn it on, press Left Shift+Left Alt+ Print Screen.
1379Use the computer without a display Use the computer without a display
1380ኮምፒዩተሩን በቀላሉ እንዲታይ አድርግ Make the computer easier to see
1381Use the computer without a mouse or keyboard Use the computer without a mouse or keyboard
1382መዳፊቱን ለአጠቃቀም እንድትቀል አድርግ Make the mouse easier to use
1383Make the keyboard easier to use Make the keyboard easier to use
1384Use text or visual alternatives for sounds Use text or visual alternatives for sounds
1385Make it easier to focus on tasks Make it easier to focus on tasks
1386የት እንደሚጀመር እርግጠኛ አይደለሁም? Not sure where to start?
1387Get Help Get Help
1388እገዛ Help
1389ይህንን የክንውን አውድ ሲመርጡ፣ በመለያ በገቡ ቁጥር ወዲያዉኑ ይጀምራሉ። When you select these settings, they will automatically start each time you sign in.
1390እነዚህን መሳሪያዎች ሲመርጡ፣ በመለያ በገባህ ቁጥር ወዲያዉኑ ይጀምራሉ። When you select these tools, they will automatically start each time you sign in.
1391መልክ እና የድምጽ ውጤቶችን ግላዊ&ነት አልብስ Pe&rsonalize appearance and sound effects
1392የ&ረቂቅ ፍለጋ ማሳያ ተጽዕኖ Fine tune display effe&cts
1393የድቮራክ የቁልፍ ሰሌዳናን አክልና ሌሎች የቁልፍ ሰሌዳ ግቤት የክንውን አውዶችን &ይለውጡ Add a Dvorak keyboard and chan&ge other keyboard input settings
1394ኮምፒዩተርዎ ሁሉንም ተደጋጋሚ የቁልፍ መጫኖች ሊተው ይችላል ወይም ተደጋጋሚ የቁልፍ መጫኖችን ከመቀበሉ በፊት የጊዜ ክፍተቶችን ማሰናዳት ይችላሉ። Your computer can ignore all repeated keystrokes or you can set the time interval before it accepts repeated keystrokes.
1395ለመጀመር ያግዝህ ዘንድ የዚህ ክፍል መሳሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ። You can use the tools in this section to help you get started.
1396Windows ይህን ዝርዝር በራስሰር ሊያነብና ሊቃኝ ይችላል። ጎልቶ የቀረበውን መሳሪያ ለመምረጥ SPACEBAR ይጫኑ። Windows can read and scan this list automatically. Press the SPACEBAR to select the highlighted tool.
1397የመዳፊት ጠቋሚዋን ቀለም እና መጠን ለውጥ። Change the color and size of mouse pointers.
1399Get recommendations to make your computer easier to use. Get recommendations to make your computer easier to use.
1400These programs are available on this computer. Running more than one at a time might cause conflicts. These programs are available on this computer. Running more than one at a time might cause conflicts.
1401&ከፍተኛ የሆነ የ ንጽጽር የቀለም አገባብ ምረጥ Choose a High Cont&rast color scheme
1402የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጭ Keyboard shortcut
1403ንባብ Reading
1406የተርገብጋቢዋን አመልካች ውፍረት መጥን Set the thickness of the blinking cursor
1407የ Windows ማሳወቂያ የንግግር ሳጥኖች ለምን ጊዜ ያህል ክፍት ሆነው መቆየት አለባቸው? How long should Windows notification dialog boxes stay open?
1409የቁልፍ መጫኑን ኮምፒዩተርዎት ከመቀበሉ በፊት ለምን ያህል ጊዜ ቁልፉን ተጭነው መቆየት ይፈልጋሉ? How long do you want to hold down a key before your computer accepts the keystroke?
1410test test
1411የመጀመሪያ ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ከመቀበልህ በፊት ኮምፒዩተሩ ምን ያህል መጠበቅ ይኖርበታል? How long should the computer wait before accepting the first repeated keystroke?
1412ተከታታይ ተደጋጋሚ ቁልፍ መጫኖችን ከመቀበልህ በፊት ኮምፒዩተሩ ምን ያህል መጠበቅ ይኖርበታል? How long should the computer wait before accepting subsequent repeated keystrokes?
1413ከፍተኛ ፍጥነት Top speed
1414ማፋጠን Acceleration
1417መስኮቶችን ለማስተዳደር እንደሚቀል ያድርጉ Make it easier to manage windows
1419መስኮቶችን ወደ የገጽ ዕይታው ጫፍ ሲንቀሳቀስ በራስ ሰርነት እንዳይደረደር ገድብ Prevent windows from being automatically arranged when moved to the edge of the screen
1422ረዳት ቴክኖሎጂ Assistive Technology
14241429 1429
1431የንኪ እና ጽላቶችን የክንውን አውዶች ያስተካክሉ Adjust settings for touch and tablets
1432Make touch and tablets easier to use Make touch and tablets easier to use
1433በጽላትዎ ላይ የ Windows አዝራር እና ድምጽን ጨማሪ አዝራር አንድ ላይ መጫን የተደራሽነት መሳሪያን ሊያስጀምር ይችላል። የትኛውን የተደራሽነት መሳሪያ እንዲጀምር ማድረግ ይፈልጋሉ? Pressing the Windows button and Volume up button together on your tablet can start an accessibility tool. Which accessibility tool would you like to be launched?
1435የተለመዱ መሳሪያዎችን በማስጀመር ላይ Launching common tools
1436ንኪን ለመጠቀም ቀላል አድርግ Make touch easier to use
1437ተደራሽነት መሳሪያዎች Accessibility tools
1438በመለያ መግቢያው ገጽ ዕይታ ላይ ይህ መሳሪያ አስጀምር Launch this tool from the sign-in screen
1439ንኪ እና ጽላቶች Touch and tablets
1440በመለያ ከመግባት በኋላ After sign-in
1441በመለያ በመግባት ላይ At sign-in
1442በጽላትዎ ላይ የ Windows አዝራር እና ድምጽን ጨማሪ አዝራር አንድ ላይ መጫን የተደራሽነት መሳሪያን ሊያስጀምር ይችላል። በመለያ ከገቡ በኋላ እነዚህን አዝራሮች ሲጭኑ የትኛው መሳሪያ እንደሚጀምር ለመለወጥ፣ ንኪ እና ጽላቶችን ለመጠቀም ቀላል ያድርጉ ወደሚለው ገጽ ይሂዱ። Pressing the Windows button and Volume Up button together on your tablet can start an accessibility tool. To change which tool launches when you press these buttons after you've signed in, go to the Make touch and tablets easier to use page.
5002መደበኛ Windows(ትልቅ) Windows Standard (large)
5003Windows Standard (extra large) Windows Standard (extra large)
5004Windows Black Windows Black
5005Windows Black (large) Windows Black (large)
5006Windows Black (extra large) Windows Black (extra large)
5007Windows Inverted Windows Inverted
5008Windows Inverted (large) Windows Inverted (large)
5009Windows Inverted (extra large) Windows Inverted (extra large)
6000Ease of Access Sign-in Settings Ease of Access Sign-in Settings
6001The System Restore Wizard failed to start. The System Restore Wizard failed to start.
6002You do not have the required privileges to change sign-in settings. You do not have the required privileges to change sign-in settings.
6003An unexpected error occured elevating your privileges. (0x%xL) An unexpected error occured elevating your privileges. (0x%xL)
6004Ease of Access Center. ,,,,,Make your computer easier to use. ,,,,,You can use the tools in this section to help you get started. Windows can read and scan this list automatically. Press the Spacebar to select the highlighted tool. Ease of Access Center. ,,,,,Make your computer easier to use. ,,,,,You can use the tools in this section to help you get started. Windows can read and scan this list automatically. Press the Spacebar to select the highlighted tool.
6005An unexpected error occurred displaying help topic. (0x%xL) An unexpected error occurred displaying help topic. (0x%xL)
6006An unexpected error occurred creating help interface. (0x%xL) An unexpected error occurred creating help interface. (0x%xL)
6007An unexpected error occurred linking to Color Scheme Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to Color Scheme Control Panel. (0x%xL)
6008An unexpected error occurred linking to the Display (Make fonts larger or smaller) Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Display (Make fonts larger or smaller) Control Panel. (0x%xL)
6009An unexpected error occurred linking to the Personalization Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Personalization Control Panel. (0x%xL)
6010An unexpected error occurred linking to the Speech Recognition Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Speech Recognition Control Panel. (0x%xL)
6011An unexpected error occurred linking to the Mouse Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Mouse Control Panel. (0x%xL)
6012An unexpected error occurred linking to the Keyboard Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Keyboard Control Panel. (0x%xL)
6013An unexpected error occurred linking to the Sound Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Sound Control Panel. (0x%xL)
6014An unexpected error occurred linking to the Text to Speech Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Text to Speech Control Panel. (0x%xL)
6015An unexpected error occurred linking to a URL. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to a URL. (0x%xL)
6016Ease of Access Center. ,,,,,Make your computer easier to use. ,,,,,You can use the tools in this section to help you get started. Windows can read and scan this list automatically. Press the Spacebar to select the highlighted tool. ,,,,,You can tab through the options and select them by pressing the Spacebar Ease of Access Center. ,,,,,Make your computer easier to use. ,,,,,You can use the tools in this section to help you get started. Windows can read and scan this list automatically. Press the Spacebar to select the highlighted tool. ,,,,,You can tab through the options and select them by pressing the Spacebar
6019An unexpected error occurred linking to the Region and Language Control Panel. (0x%xL) An unexpected error occurred linking to the Region and Language Control Panel. (0x%xL)
6020An unexpected error occurred starting or configuring a program to run automatically. (0x%xL) An unexpected error occurred starting or configuring a program to run automatically. (0x%xL)
6021An unexpected error occurred configuring program not to run. (0x%xL) An unexpected error occurred configuring program not to run. (0x%xL)

EXIF

File Name:accessibilitycpl.dll.mui
Directory:%WINDIR%\WinSxS\amd64_microsoft-windows-a..bilitycpl.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_eee4ed634cae511c\
File Size:30 kB
File Permissions:rw-rw-rw-
File Type:Win32 DLL
File Type Extension:dll
MIME Type:application/octet-stream
Machine Type:Intel 386 or later, and compatibles
Time Stamp:0000:00:00 00:00:00
PE Type:PE32
Linker Version:14.10
Code Size:0
Initialized Data Size:29696
Uninitialized Data Size:0
Entry Point:0x0000
OS Version:10.0
Image Version:10.0
Subsystem Version:6.0
Subsystem:Windows GUI
File Version Number:10.0.15063.0
Product Version Number:10.0.15063.0
File Flags Mask:0x003f
File Flags:(none)
File OS:Windows NT 32-bit
Object File Type:Dynamic link library
File Subtype:0
Language Code:Unknown (045E)
Character Set:Unicode
Company Name:Microsoft Corporation
File Description:የቁጥጥር ፓነል ተደራሽነት ቀላልነት
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Internal Name:AccessibilityCpl
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original File Name:AccessibilityCpl.DLL.MUI
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Ole Self Register:
Directory:%WINDIR%\WinSxS\x86_microsoft-windows-a..bilitycpl.resources_31bf3856ad364e35_10.0.15063.0_am-et_92c651df9450dfe6\

What is accessibilitycpl.dll.mui?

accessibilitycpl.dll.mui is Multilingual User Interface resource file that contain Amharic language for file accessibilitycpl.dll (የቁጥጥር ፓነል ተደራሽነት ቀላልነት).

File version info

File Description:የቁጥጥር ፓነል ተደራሽነት ቀላልነት
File Version:10.0.15063.0 (WinBuild.160101.0800)
Company Name:Microsoft Corporation
Internal Name:AccessibilityCpl
Legal Copyright:© Microsoft Corporation። ሁሉም መብቱ የተጠበቀ።
Original Filename:AccessibilityCpl.DLL.MUI
Product Name:Microsoft® Windows® Operating System
Product Version:10.0.15063.0
Translation:0x45E, 1200