3002 | በአሁኑ ሰዓት ምንም የኃይል አማራጮች የሉም። |
There are currently no power options available. |
3003 | ይሄንን ፒሲ ለምን መዝጋት እንደፈለጉ በደንብ የሚገልጽ ምክንያት ይምረጡ |
Choose a reason that best describes why you want to shut down this PC |
3004 | አንድ ሰው ፒሲዎን አሁንም ይጠቀማል። አሁን የሚዘጉ ከሆነ፣ ያልተቀመጠ ውሂብ ሊያጡ ይችላሉ። |
Someone else is still using this PC. If you shut down now, they could lose unsaved work. |
3005 | አሁን የሚዘጉ ከሆነ፣ እርስዎ እና ይሆንን ፒሲ የሚጠቀሙ ማንኛውም ሌላ ሰው ያልተቀመጠ ስራ ሊያጡ ይችላሉ። |
If you shut down now, you and any other people using this PC could lose unsaved work. |
3006 | አንድ ሰው ይሄንን ፒሲ አሁን እየተጠቀመ ነው። አሁን እንደገና ካስጀመሩ፤ ያልተቀመጠ ስራን ሊያጡ ይችላሉ። |
Someone else is still using this PC. If you restart now, they could lose unsaved work. |
3007 | አሁን እንደገና የሚያስጀምሩ ከሆነ፣ እርስዎ እና ይሆንን ፒሲ የሚጠቀሙ ማንኛውም ሌላ ሰው ያልተቀመጠ ስራ ሊያጡ ይችላሉ። |
If you restart now, you and any other people using this PC could lose unsaved work. |
3008 | ቀጥል |
Continue |
3009 | ይዘጋ ለማንኛውም |
Shut down anyway |
3010 | ለማንኛውም እንደገና አስጀምር |
Restart anyway |
3013 | ዝጋ |
Shut down |
3014 | &ዝጋ |
Sh&ut down |
3015 | ሁሉንም የተከፈቱ መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ Windows ን ያጠፋል፣ከዚያም Windows ን እንደገና ያስጀምራል። |
Closes all apps and turns off the PC. |
3016 | እንደገና ጀምር |
Restart |
3017 | እን&ደገና ጀምር |
&Restart |
3018 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ ፒሲውን ያጠፋል፣ እና ከዛም እንደገና ያበራል። |
Closes all apps, turns off the PC, and then turns it on again. |
3019 | እንቅልፍ |
Sleep |
3020 | &እንቅልፍ |
&Sleep |
3021 | ፒሲው ይቆያል ግን ዝቅተኛ ኃይል ይጠቀማል። መተግበሪያዎች እንደተከፈቱ ይቆያሉ ስለዚህ ፒሲው በሚነቃበት ጊዜ፣ የተውበት ቦታ ላይ ወዲያውኑ ይመለሳሉ። |
The PC stays on but uses low power. Apps stay open so when the PC wakes up, you’re instantly back to where you left off. |
3022 | አሸልብ |
Hibernate |
3023 | &አሸልብ |
&Hibernate |
3025 | ፒሲውን ያጠፋዋል ግን መተግበሪያዎች እንደተከፈቱ ይቆያሉ። ኮምፒዩተሩን ሲያበሩ፣ Windows ክፍለ ጊዜዎን እነበረበት ይመልሳል። |
Turns off the PC but apps stay open. When the PC is turned on, you’re back to where you left off. |
3026 | አዘምን እና አጥፋ |
Update and shut down |
3027 | አዘምን &እና አጥፋ |
Update and sh&ut down |
3029 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ ፒሲውን ያዘምናል፣ እናም ያጠፋዋል። |
Closes all apps, updates the PC, and then turns it off. |
3030 | አዘምን እና ዳግም አስጀምር |
Update and restart |
3031 | &አዘምን እና ዳግም አስጀምር |
Update and &restart |
3033 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ ፒሲውን ያዘምናል፣ ያጠፋዋል፣ እናም እንደገና ያበራዋል። |
Closes all apps, updates the PC, turns it off, and then turns it on again. |
3034 | በመለያ ውጣ |
Sign out |
3035 | መተግበሪያዎችን ዘግተው ይውጡ። |
Closes all apps and signs you out. |
3038 | ግንኙነትን አቋርጥ |
Disconnect |
3039 | የክፍለ ጊዜዎን ግንኙነት ያቋርጣል። በድጋሚ ከፍተው ሲገቡ፣ ይህን ክፍለ ጊዜ ማገናኘት ይችላሉ። |
Ends your connection to this remote PC. |
3040 | ግንኙ&ነትን አቋርጥ |
&Disconnect |
3041 | &በመለያ ውጣ |
S&ign out |
3042 | ቆልፍ |
Lock |
3043 | &ቆልፍ |
L&ock |
3044 | ይህኛውን ኮምፒዩተር ቆልፍ። |
Locks your account on this PC. |
3045 | ንቀል |
Undock |
3046 | ን&ቀል |
U&ndock |
3047 | ከመትከያ ጣቢያ ላፕቶፖን ወይም ደብተር ኮምፒዩተርዎን ያስወግዳል። |
Removes your laptop or notebook computer from a docking station. |
3050 | ለዚህ የተጠቃሚ መለያ አንዳንድ የኃይል ሁኔታዎችን የስርዓት አስተዳዳሪው አሰናክሏል። |
The system administrator has disabled some power states for this user account. |
3052 | ተጠቃሚ ቀይር |
Switch user |
3053 | ፕሮግራሞችን ሳይዘጉ ተጠቃሚ ቀይር። |
Switch users without closing apps. |
3054 | &ተጠቃሚ ቀይር |
S&witch user |
3100 | ይህን ኮምፒዩተር መዝጋት የፈለጉበትን ምክንያት ይበልጥ የሚገልጸውን ምክንያት ይምረጡ |
Choose a reason that best describes why you want to shut down this computer |
3101 | አንድ ሌላ ሰው ይህን ኮምፒዩተር አሁንም ድረስ እየተጠቀመበት ነው። አሁን ከዘጉት፣ እነርሱ ያለስቀመጡት ስራቸው ሊጠፋባቸው ይችላል። |
Someone else is still using this computer. If you shut down now, they could lose unsaved work. |
3102 | አሁን ከዘጉት፣ እርስዎ እና ሌሎች ማናቸውም ይህን ኮምፒዩተር የሚጠቀሙ ሌሎች ሰዎች ያልተቀመጠ ስራ ሊጠፋባችሁ ይችላል። |
If you shut down now, you and any other people using this computer could lose unsaved work. |
3103 | አንድ ሌላ ሰው ይህን ኮምፒዩተር አሁንም ድረስ እየተጠቀመበት ነው። አሁን እንደገና ካስጀመሩ፣ እነርሱ ያለስቀመጡት ስራቸው ሊጠፋባቸው ይችላል። |
Someone else is still using this computer. If you restart now, they could lose unsaved work. |
3104 | አሁን እንደገና ካስጀመሩ፣ እርስዎ እና ሌሎች ማናቸውም ይህን ኮምፒዩተር የሚጠቀሙ ሌሎች ሰዎች ያልተቀመጠ ስራ ሊጠፋባችሁ ይችላል። |
If you restart now, you and any other people using this computer could lose unsaved work. |
3105 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋ እና ኮምፒዩተሩን ያጠፋዋል። |
Closes all apps and turns off the computer. |
3106 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋ እና ኮምፒዩተሩን ያጠፋዋል፣ ከዛም እንደገና ያስጀምረዋል። |
Closes all apps, turns off the computer, and then turns it on again. |
3107 | ኮምፒዩተሩ እንደበራ ይቆያል ግን አነስተኛ ኃይል ይጠቀማል። መተግበሪያዎች እንደተከፈቱ ስለሚቆዩ ኮምፒዩተሩ ሲነቃ፣ ወዲያውኑ ትተው ከሄዱበት ቦታ ላይ ይመለሳሉ። |
The computer stays on but uses low power. Apps stay open so when the computer wakes up, you’re instantly back to where you left off. |
3108 | ኮምፒዩተሩን ያጠፋዋል ነገር ግን መተግበሪያዎች እንደተከፈቱ ይቆያሉ። ኮምፒዩተሩ ሲነቃ፣ ወዲያውኑ ትተው ከሄዱበት ቦታ ላይ ይመለሳሉ። |
Turns off the computer but apps stay open. When the computer is turned on, you’re back to where you left off. |
3109 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ ኮምፒዩተሩን ያዘምናል፣ እና ከዛ ያጠፋዋል። |
Closes all apps, updates the computer, and then turns it off. |
3110 | ሁሉንም መተግበሪያዎች ይዘጋል፣ ኮምፒዩተሩን ያዘምናል፣ ያጠፋዋል፣ ከዛ እንደገና ያበራዋል። |
Closes all apps, updates the computer, turns it off, and then turns it on again. |
3111 | ወደዚህ የሩቅ ኮምፒዩተር ያልዎትን ግንኙነት ይጨርሳል። |
Ends your connection to this remote computer. |
3112 | በዚህ ኮምፒዩተር ላይ ያልዎትን መለያ ይቆልፈዋል። |
Locks your account on this computer. |