1 | ደህንነት እና ጥገና |
Security and Maintenance |
2 | የቅርብ ጊዜ መልእክቶችን ከልስ እና ኮምፒዩተርዎት ያለው ችግሮችን ፍታ። |
Review recent messages and resolve problems with your computer. |
3 | ይህኛው ፕሮግራም በቡድን ፖሊሲ ታግዷል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ከስርዓት አስተዳዳሪዎ ጋር ተገናኝ። |
This program is blocked by group policy. For more information, contact your system administrator. |
4 | የቅርብ ጊዜ መልእክቶችን ከልስ እና ችግሮችን ፍታ። |
Review recent messages and resolve problems |
5 | የተግባር ክፍለ መቃን |
Task pane |
6 | የአስተዳዳሪ ልዩ መብቶች ያስፈልጋሉ |
Administrator privileges required |
7 | እገዛ |
Help |
8 | የደህንነት እና ጥገና የክንውን አውዶችን ለውጥ |
Change Security and Maintenance settings |
9 | የደህንነት እና ጥገና የክንውን አውዶች |
Security and Maintenance Settings |
11 | የተሰናከለ |
Disabled |
20 | አስተዳዳሪዎ ይህንን ፍተሻ አሰናክሎታል |
Your administrator has disabled this check |
21 | ስለ %1 መልእክቶችን አንቃ |
Turn on messages about %1 |
22 | በአሁኑ ጊዜ ቁጥጥር የለውም |
Currently not monitored |
29 | %1!d! መልእክት ግንዛቤ ያስፈልገዋል |
%1!d! message needs your attention |
31 | %1!d! መልእክትቶች ግንዣቤ ያስፈልጋቸዋል |
%1!d! messages need your attention |
33 | … |
... |
34 | ለእያንዳንዱ የተመረጠ ንጥል ነገር፣ Windows ችግር ካለ ፈትሾ ችግሮች ከተገኙ መልእክት ይልክልዎታል። ደህንነት እና ጥገና ችግሮችን እንዴት ነው የሚፈትሸው? |
For each selected item, Windows will check for problems and send you a message if problems are found. How does Security and Maintenance check for problems? |
37 | ለኮምፒዩተሬ ትክክል የሆኑ የመድህን የክንውን አውዶች ትክክል ምን መሆናቸው እንዴት አውቃለሁኝ? |
How do I know what security settings are right for my computer? |
38 | የ Windows Update አስታዋሾች |
Windows Update reminders |
39 | የበይነመረብ መድህን የክንውን አውዶች |
Internet security settings |
40 | የአውታረ መረብ ኬላ |
network firewall |
41 | የስፓይዌር እና የማይፈለግ ሶፍትዌር ጥበቃ |
spyware and unwanted software protection |
42 | የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥር |
User Account Control |
43 | የቫይረስ ጥበቃ |
virus protection |
44 | Windows ምትኬ |
Windows Backup |
45 | የ Windows እንክብካቤ ተግባሮች |
Windows maintenance tasks |
47 | የሙከራ ፍተሻ |
test check |
48 | ስለ %1 መልእክቶችን አጥፋ |
Turn off messages about %1 |
54 | Windows Update |
Windows Update |
59 | የ Windows ፕሮግራም ተኳዃኝነት መላ ፈላጊ |
Windows Program Compatibility Troubleshooter |
60 | (አስፈላጊ) |
(Important) |
61 | የተመዘገቡ መልእክቶችን እይ |
View archived messages |
62 | የፋይል ታሪክ |
File History |
70 | የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥር የክንውን አውዶችን ለውጥ |
Change User Account Control settings |
81 | ራስ ሰር ጥገና |
Automatic Maintenance |
82 | ሆምግሩፕ |
HomeGroup |
83 | Windows ማንቂያ |
Windows activation |
84 | የአንፃፊ አቋም |
Drive status |
85 | Microsoft መለያ |
Microsoft account |
86 | የመጀመሪያ መተግበሪያ |
startup apps |
87 | የመሳሪያ ሶፍትዌር |
Device software |
88 | የማከማቻ ቦታዎች |
Storage Spaces |
89 | የሥራ ዓቃፊዎች |
Work Folders |
500 | ከየስርዓት ፍተሻዎችህ አንዳንዳቸው አልጀመሩም። |
Some of your system checks have not been initialized. |
501 | የዚህ ዓይነት መልእክቶችን አጥፋ |
Turn off messages like this |
502 | በደህንነት እና ጥገና ምንም ዓይነት ችግሮች አልተገኙም። |
No issues have been detected by Security and Maintenance. |
503 | የገቢር ማእከል የምትከልሳቸው አንድ ወይም ከዛ በላይ ችግሮች አግኝቷል። |
Security and Maintenance has detected one or more issues for you to review. |
504 | &ክብካቤ |
&Maintenance |
506 | ቀያሪ የክብካቤ ቡድን |
Toggle Maintenance Group |
507 | የክብካቤ ቡድኑን አሳይ ወይም ደብቅ |
Show or hide the Maintenance group |
508 | ሁሉንም መልእክቶችን አሳይ |
Show all messages |
509 | &መድህን |
&Security |
511 | ቀያሪ የመድህን ቡድን |
Toggle Security Group |
512 | የመድህን ቡድኑን አሳይ ወይም ደብቅ |
Show or hide the Security group |
514 | ችግሮትን ዝርዝር ላይ ካላዩት፣ ከነዚህ አንዳቸውን ይሞክሩ፥ |
If you don't see your problem listed, try one of these: |
518 | መላ ፍ&ለጋ |
Tr&oubleshooting |
520 | መልዕክቱን አብራ ወይም አጥፋ |
Turn messages on or off |
521 | የክብካቤ መልእክቶች |
Maintenance messages |
525 | የ Windows መላ ፍለጋ |
Windows Troubleshooting |
526 | የመድህን መልእክቶች |
Security messages |
535 | እሺ |
OK |
537 | ተወው |
Cancel |
539 | | |
| |
555 | የመድህን የክንውን አውዶች እገዛ |
Security settings help |
556 | ችግሮችን አግኝ እና አስተካክል |
Find and fix problems |
557 | እ&ነበረበት መልስ |
&Recovery |
558 | ፋይሎችዎን ሳይነኩ ፒሲዎትን ያድሱ፣ ወይም እንደገና ያቀናብሩ እና እንደ አዲስ ይጀምሩ። |
Refresh your PC without affecting your files, or reset it and start over. |
561 | መላ ፍለጋ |
Troubleshooting |
562 | እነበረበት መልስ |
Recovery |
564 | መድህን |
Security |
565 | ክብካቤ |
Maintenance |
0x10000031 | Response Time |
Response Time |
0x30000001 | Start |
Start |
0x30000002 | Stop |
Stop |
0x50000004 | Information |
Information |
0x90000001 | Microsoft-Windows-HealthCenterCPL |
Microsoft-Windows-HealthCenterCPL |